NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
600 photos
197 videos
7 files
855 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ዛሬ ጁምዓ ምሽት 3:00 ኢን ሻ አላህ

የመጅሊስ ወኪልነት
የኢስላም ወይስ የሙስሊሞች?


@nesihatv
መጅሊስ እና የዑለማዎች ሚና

ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ ይጠብቁን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ በመጅሊሱ ጉባኤ አሽዓሪያ/ማቱሪዲያ ለመጅሊሱ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገዥ ዓቂዳ ይሁን የሚለውን ሀሳብ በተመለከተ ያቀረቡት ምላሽ
--------------


@ustazilyas
ሐጅ እና ዑምራ App

ይህ የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች በቀላሉ ለመማር ይረዳ ዘንድ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀ ነፃ፣ በመጠን አነስተኛ እና ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ነው። ይጠቀሙበት ያስተዋውቁት፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
https://t.me/merkezuna/308


___
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
www.nesiha.com
ሐጅ እና ዑምራ App

ይህ የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች በቀላሉ ለመማር ይረዳ ዘንድ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀ ነፃ፣ በመጠን አነስተኛ እና ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ነው። ይጠቀሙበት ያስተዋውቁት፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
https://t.me/merkezuna/308


___
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
www.nesiha.com
ነባሩ እስልምና | 1/3

አሽዓሪያ ነባር ወይስ መጤ?

https://youtu.be/OAYkzu036Mc

በመጅሊስ ተቋማዊ ለውጥ ዙርያ ተከታታይ ውይይት

@ustazilyas
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
መጅሊስ እና የዑለማዎች ሚና || NesihaTv https://youtu.be/UnKRqpxf5hQ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv
ነባሩ እስልምና | 2/3

እውን ብዙሃኑ የኡማው ኡለማዎች አሽዓርያ ናቸውን?
https://youtu.be/Mfzqnj3ih7w

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv