NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
600 photos
197 videos
7 files
855 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ነባሩ እስልምና | 3/3

አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ አሽዓሪ ነውን?
https://youtu.be/1h0uJ8YvR5k


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
"ነባሩ እስልምና" በሚል በነሲሓ ቲቪ በ 3 ክፍል የቀረበውን ፕሮግራም ለተከታታዮቻችን በኦዲዮ አቅርበናል

ክፍል 1- አሽዓሪያ ነባር ወይስ መጤ?

🖇 የዳውንሎድ ሊንክ
https://bit.ly/3zdiFk5

🔗 Telegram Link
https://t.me/ustazilyas/695

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/OAYkzu036Mc

ክፍል 2-እውን ብዙሃኑ የኡማው ኡለማዎች አሽዓርያ ናቸውን?

🖇 የዳውንሎድ ሊንክ
https://bit.ly/3m46FK0

🔗 Telegram Link
https://t.me/ustazilyas/696

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/Mfzqnj3ih7w

ክፍል 3- አብዛኛው ሙስሊም ማህበረሰብ አሽዓሪ ነውን?

🖇 የዳውንሎድ ሊንክ
https://bit.ly/3zdbcS0

🔗 Telegram Link
https://t.me/ustazilyas/697

🔗 Youtube Link
https://youtu.be/1h0uJ8YvR5k

@nesihatv
ሐጅን እርምጃ በርምጃ || NesihaTv

https://youtu.be/kz1MDJHO3pM

የሐጅና የዑምራን ተግባራት አፈጻጸም ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የሚያሳይ አስተማሪ ቪዲዮ



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
ሐጅ በአስር ደቂቃ || NESIHA TV

https://youtu.be/JeWN-oNkc_U

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች!

ለታዳጊዎችና ለወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ!

📄 ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!

📄 መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚጨብጡበት!

📄 የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት!

👉የሚሰጡ ኮርሶች

🎯 ዐቂዳ
🎯 ፊቅህ
🎯 ተርቢያ እና
🎯ቁርኣን

ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በላይ የሆኑ ናቸው።

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 21 እስከ 28

የምዝገባ ቦታ፦

📌 18 አደባባይ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እና

📌 ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ


ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክና በማስመዝገብ ኋላፊነታችሁን ተወጡ!

ለበለጠ መረጃ፦ 09 30 48 42 84

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዒድ ሙባረክ !!

እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።


(ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል)


ነሲሓ ቲቪ...

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv