NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
600 photos
197 videos
7 files
855 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
እውን «ኢስተዋ» በ«ኢስተውላ» ይተረጎማልን? በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

አላህ ስለራሱ የገለፀውን ኢስቲዋእ (በዐርሹ ላይ ከፍ ያለ መሆን) በ«ኢስቲይላእ» (መቆጣጠር፣ መሾም) መተርጎም በሰለፎች ሙሉ ድምፅ የተኮነኑት የጀህሚያዎችና የሙዕተዚላዎች ፈጠራ እንደሆነ ከመሰከሩ ቀደምት ሊቃውንት መካከል ኢብኑ ኹዘይማ፣ ኢብኑ ቁተይባ እና አቡ'ል‐ሐሰን አል‐አሽዐሪይ ይጠቀሳሉ።

ይህ ትርጓሜ ውድቅ መሆኑ በአጭሩ የተብራራበት ክሊፕ👇

https://youtu.be/2BtH6CDoCwk

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Audio
(Mp3) እውን «ኢስተዋ» በ«ኢስተውላ» ይተረጎማልን?

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

አላህ ስለራሱ የገለፀውን ኢስቲዋእ (ከዐርሹ በላይ ከፍ ያለ መሆን) በ«ኢስቲይላእ» (መቆጣጠር፣ መሾም) መተርጎም በሰለፎች ሙሉ ድምፅ የተኮነኑት የጀህሚያዎችና የሙዕተዚላዎች ፈጠራ እንደሆነ ከመሰከሩ ቀደምት ሊቃውንት መካከል ኢብኑ ኹዘይማ፣ ኢብኑ ቁተይባ እና አቡ'ል‐ሐሰን አል‐አሽዐሪይ ይጠቀሳሉ

ይህ ትርጓሜ ውድቅ መሆኑ በአጭሩ ተብራርቷል👇

https://youtu.be/2BtH6CDoCwk

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
በዛሬው እለት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አዲስ አመራር በመምረጡ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። አልሐምዱሊላህ!

አማና የተረከቡትን ተመራጮች አላህ ይረዳቸው ዘንድ እየለመን፤ የመጅሊሱን አሰራር በማዘመን ሙስሊሙን ማህበረሰብ በፍትህ የሚያገለግል ብቁ ተቋም እውን እንዲያደርጉ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

t.me/nesihatv
👆የተውሒድ ዳር ድንበር (1–3)
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🎓 የባእድ አምልኮ ተጣሪዎች በበዙበት በዚህ ዘመን አጭር ግዜ ሰጥተው ይህንን ኮርስ በትኩረት በመማር እራስዎን ያብቁ!

🎧 ከቴሌግራም በ AUDIO ለማዳመጥ
https://t.me/ustazilyas/730

📹 በዩትዩብ ለማየትና ለማጋራት
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0tZJoAnmmZ-0RnyaiHuX-E

____
🏳️ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ @ustazilyas
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🪴 የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ 🪴 || NesihaTv

ወቅቱ ክረምትና የረፍት ጊዜ እንደመሆኑ መጠን

🎯 ወላጆች ልጆቼ ጊዜያቸውን በምን ያሳልፉ ይሆን? የዲን ትምህርት የት ላስተምራቸው? ብለው የሚጨነቁበት ነው።

🎯 ልጆችም በፊናቸው የትና በምን እንደሚያሳልፉ የሚብሰለሰሉበት ወቅት ነው!

እነሆ! ይህን ጭንቀታችሁን የምታቃልሉበት መፍትሄ ይዘን ከተፍ ብለናል!

ክረምቱን የዲን ዕውቀት ስንቅ የምትሰነቁበት ልዩ ገፀ በረከት!

🪴 የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ!

በአካል ሄደው መማር ለማይችሉ ዕድሜያቸው ከ8 -13 ላሉ ታዳጊዎች የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ አዲስ የክረምት ኮርሰ በነሲሓ ቲቪ!

📚 ይህ ኮርስ ለታዳጊዎች እንዲሆን ታስቦ ቀለ ባለና ልዩ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ለኮርሱ መስጫ አጋዥ መጽሐፍም ተሰናድቷል።

መጽሐፉ በውስጡ የዐቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሲራ እና አደብ ትምህርቶችን ከመመዘኛ ጥያቄዎችን ጋር አካቶ ይዟል።

የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን ይቀርባል።

📚 መጽሐፉን፦

ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ እና

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች ማግኘት ትችላላችሁ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
09 30 484284

አዘጋጅ፦ ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ

ከሰኞ ነሐሴ 02/2014 ዓ.ል ጀምሮ ለተከታታይ 4 ሳምንት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ

🍂ዘወትር ከሰኞ- ሀሙስ ከጠዋት 02፡30- 6፡30

አየር ጤና በሚገኘው ዒባዱረህማን መስጂድ
የሚሰጡ ኮርሶች፡-

✔️ መንዙመቱል ሃኢያ(ዓቂዳ ) እና ተስሪፉል ዒዝይ(ሰርፍ)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

✔️ ሙተሚመቱል አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
አሹራ... ታሪክና እርምት

1) አሹራ... ታሪክና እርምት 1/4 ||
በሁለት ጠረፎች መካከል https://youtu.be/WmK_NzcVYdg

2) አሹራ... ታሪክና እርምት 2/4 ||
የሁሰይን መገደልና የሺዓዎች የቀብር አምልኮ
https://youtu.be/xxSgqdIk5tQ

3) አሹራ... ታሪክና እርምት 3/4 ||
በሰሐቦች ጥላቻ ላይ የተመሰረተው የሺዓ እምነት
https://youtu.be/2hmD6EfzNzQ

4) አሹራ... ታሪክና እርምት 4/4
ስለ አሹራና የሁሰይን መገደል የሺዓዎች ብዥታና መልሶቹ
https://youtu.be/YAmqFXfp8rU

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ

ዛሬ ማታ ከ 02፡30 ጀምሮ በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ፡፡

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ የወጣት ወንዶች ልዩ ኮንፈረንስ


ነሲሓ ወጣቶችና ታዳጊዎችን አስመልክቶ በአይነቱ ልዩ የክረምት ኮንፈረንስ አሰናድቷል


በእለቱ የሚሰናዱ ፕሮግራሞች

☞ዐቂዳና ቁሳዊነት በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
☞መዝናናትና መደሰት በሸሪዓ ሚዛን ዐብዱረዛቅ ፈረጃ

በሌሎች ዳዒዎችና ባለተሰጥኦ ወጣቶች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።

☞ አስተማሪ መጣጥፍ በዶክመንተሪ መልኩ

☞ "የነብዩ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ድንቅ ፅናት" ልዩ በሆነ አቀራረብ


ፒያሳ በሚገኘው በኸሊፋ አዳራሽ

ነሓሴ 15 2014

መግቢያ በነፃ

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

የፕሮግራሙ መግቢያ ላይ የተለያዩ ጠቃሚ መፅሀፍት፣ ጣፋጭ ምግቦች መጠጦች በተመጣጣኝ ዋጋ ይቀርባሉ

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
የአጁሩሚያ ኪታብ ማብራሪያ በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ || NesihaTv

☞ የአጁሩሚያ ኪታብ ማብራሪያ 01
https://youtu.be/IUDDq3d8GXQ

☞ የአጁሩሚያ ኪታብ ማብራሪያ 02
https://youtu.be/gHxMcPea6oo

☞ የአጁሩሚያ ኪታብ ማብራሪያ 03
https://youtu.be/S-PTgMAoLWg

☞ የአጁሩሚያ ኪታብ ማብራሪያ 04
https://youtu.be/59wXPdoaLFw

☞ የአጁሩሚያ ኪታብ ማብራሪያ 05
https://youtu.be/0M4X9vYuHiU

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv