NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
600 photos
197 videos
7 files
855 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ መስጂድና መድረሳ በባህርዳር ሊገዛ ስላቀደው ቦታ ሸይኽ ኢልያስ መልእክት አላቸው

@merkezunabdr
ለአሏህ ብሎ መስጂድን የገነባ አሏህ ለሱ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል”
አል ሐዲስ

በባህርዳር ከተማ በኪራይ ቤት በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ቦታ ለመግዛት የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ!!

1000461657455
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ፕሮጀክት

ለበለጠ መረጃ :–
0911232803
0911239000

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አስደሳች ዜና
ለሂዳያ በነሲሓ ኮርስ ተከታታይ ታዳጊዎች

በተከበረው የረመዳን ወር በነሲሓ ቲቪ እየተላለፈ የሚገኘው ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች ኮርስ ልዩ ፕሮግራም እሁድ ሚያዚያ 16 2014 ከጠዋቱ 3፡00 ፍሊ ዶሮ በሚገኘው አል ዓፊያ ትምህርት ቤት የሚካሄድ በመሆኑ የኮርሱ ተከታታዮች እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
በዕለቱ ከውድ ኡስታዞቻችሁ ጋ የምትገናኙ ሲሆን በተጨማሪም
አስደሳች ጫወታዎች
አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞች
የተሳትፎ ምስክር ወረቀት እና ሽልማቶች
እንዲሁም ሽልማት የሚያስገኝ ድንቅ ውድድር ይካሄዳል
እንዳትቀሩ ሳይሆን እንዳታረፍዱ ነው የምንላችሁ!

ወላጆች ልጆቻችሁን በማምጣት ኃላፊነታችሁን ትወጡ ዘንድ አደራ እንላለን!

ተማሪዎች መጽሐፋችሁን ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ የሌላችሁ በፕሮግራሙ ዕለት ላይ ማግኘት ትችላላችሁ!

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
ረመዳን የለውጥ ወር 08 || NesihaTv

https://youtu.be/G9u-SX8rDLg

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
አስርቱ ወርቃማ ሌሊቶች || NesihaTv

https://youtu.be/tiDvShqsiJE

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
ኑስራ... ተሽቀዳደሙ!
ከዚህ ቀደም በኑስራ አመታዊ ድጋፍ ስትሳተፉ የቆያችሁ አጋሮቻችን በያላችሁበት የአላህ ሰላምና ረድኤት ከናንተ ጋር ይሁን።

በዚህ የመልካም ስራ አጅር እጥፍ ድርብ ሆኖ ከአላህ በሚከፈልበት ታላቅ ወር ገቢ ለማድረግ ተሽቀዳደሙ።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ንግድ ባንክ 1000145615929

አላህ ፆም፣ ቂያምና መልካም ስራዎቻችንን ሁሉ ይቀበለን!

አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ
@abujunaidposts
የአምልኮ መከታ እውነታና ብዥታ-02 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

https://youtu.be/JVl2RC-Y5Vs

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
ኢድ ሙባረክ!

እንኳን አደረሳችሁ!

አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv