ET Securities
666 subscribers
590 photos
7 videos
29 files
300 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
𝐍𝐚𝐯𝐢𝐠𝐚𝐭𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞 𝐈𝐏𝐎 𝐉𝐨𝐮𝐫𝐧𝐞𝐲: 𝐀 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐫𝐞𝐡𝐞𝐧𝐬𝐢𝐯𝐞 𝐆𝐮𝐢𝐝𝐞 𝐟𝐨𝐫 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐧𝐢𝐞𝐬

Going public through an IPO is a significant milestone for any company, as it transitions from private ownership to being publicly traded. In this comprehensive guide, we’ll explore each aspect in detail. Ethiopia is currently preparing to embark on this journey. The country will be going through the steps and processes detailed in this post. Read full article https://www.condoaddis.com/etstocks-280224-1/
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የ50 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ወደ የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ልውውጥ (Ethiopian Securities Exchange (ESX)) በማድረግ ሶስትኛው የፋይናንስ ተቋም ለመሆን ችሏል። ዘመን ባንክ በቀዳሚነት ከፋይናንሰ ተቋማት የመጀመሪያው በመሆን ባሳልፍነው የጥር ወር አምስት በመቶ ድርሻ ለመዉስድ 47.5 ሚሊየን ብር ኢንቨስት አድርጓል፡፡ በመቀጠል ስንቄ ባንክ በያዝነው ወር በ50 ሚልየን ብር ኢንቨስትመንት ከአምስት በመቶ ትንሽ ከፍ ያል ድርሻ ለመያዝ ችሏል፡፡

ማንበብ ይቀጥሉ https://www.condoaddis.com/etstocks-280224-2/
Ma𝐫𝐤𝐞𝐭 𝐂𝐨𝐧𝐟𝐢𝐝𝐞𝐧𝐜𝐞: 𝐓𝐡𝐞 𝐄𝐬𝐬𝐞𝐧𝐭𝐢𝐚𝐥 𝐑𝐨𝐥𝐞 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭𝐬 𝐀𝐝𝐦𝐢𝐧𝐢𝐬𝐭𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 𝐓𝐫𝐢𝐛𝐮𝐧𝐚𝐥 𝐢𝐧 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚’𝐬 𝐍𝐞𝐰 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭 𝐄𝐫𝐚

As Ethiopia embraces the advent of its capital markets, a pivotal piece to this financial puzzle is the establishment and functionality of the Capital Market Administrative Tribunal (CMAT), as outlined under Article 64 of the Capital Markets Proclamation. This Tribunal is not merely a formal body; it is the bedrock for ensuring justice and fairness within the burgeoning market landscape, offering a dedicated avenue for appeals against decisions made by the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA).



Read more https://www.condoaddis.com/etstocks-280224-3/
የካፒታል ገበያ ባለስልጣን አዲስ ሚጀመረው የካፒታል ገበያ ከማጭበርበር ሁነቶች ለመጠበቅ ከሌሎች ጸጥታ አካላት ጋር በጥምረት መስራት መጀመሩን አስታውቋል።

✳️ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የስራ ኃላፊዎች፣
✳️ ከፍትህ እና ንግድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና የተለያዩ የጸጥታ አካላት የተውጣጡ የህዝብ አቅርቦቶችን (public offering) እና
✳️ የሰነደመዋለንዋይ ንግድን ታማኝነት እና ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚሰራ አዲስ ግብረ ሃይል ተቋቁሟል።

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እና የፋይናንሺያል ኢንተለጀንስ አገልግሎት መኮንኖችም የካፒታል ገበያ ደህንነት ግብረ ሃይል አባላት ሲሆኑ አታላይ እና ህገወጥ የአክሲዮን ሽያጮችን የሚፈፅሙ ኩባንያዎችን እና አስተዋዋቂዎችን በመለየት ለፍርድ የማቅረብ ሃላፊነት አለባቸው።

የአምስቱ የመንግስት ተቋማት ተወካዮች ዛሬ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።         
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታወቀ፡፡
===========
አዋሽ ባንክ የኢትዮጰያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዎኖች ግዥ ዕድል መሰረት የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ የብር 70 ሚሊዮን አክሲዮን መግዛቱን አስታውቋል፡፡

በካፒታል ገበያው ማቋቋሚያ አዋጅ መሠረት የኢትዮጵያ ሰክዩሪቱ ኤክስቼንጅ በሼር ካምፓኒ ደረጃ ተቋቁሞ በሀገራችን ካሉት ተቋማት የአክሲዮኑ አባል እንዲሆኑ ቅድሚያ ከተሰጣቸው ዘርፎች መካከል የፋይናንስ ተቋማት የመጀመርያ ረድፍ መያዙን የኢትዮጵያ ሰክዩሪቱ ኤክስቼንጅ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል በመግለጫው ላይ ገልጸዋል።

የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራው በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እንደተናገሩት በገበያ መር የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ የካፒታል ገበያ መመሥረትና ማደግ ለኢንቨትመንት የሚሆን መዋዕለ ነዋይን በማሰባሰብ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ ድረሻ እንደሚኖረው በመግለጽ ኢትዮጵያ ለኢንቨስተመንት ምቹ የሆነ የፖሊሲ ማዕቀፍ፣ የተፈጥሮ ሃብትና ወጣት የሰው ኃይል ቢኖራትም የካፒታል ውስንነት በመኖሩ ምክንያት የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ የራሱን አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳረፉን ገልጸዋል፡፡

Fb.me/etstocks
የሰነደ_ሙዓለ_ንዋይ_የአክሲዮን_እና_የብድር_ሰነዶችን_ሽያጭ_መተዳደሪያ.pdf
1.3 MB
የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰነደ ሙዓለ ንዋይ (የአክሲዮን እና የብድር ሰነዶችን) ሽያጭ መተዳደሪያ የሆነውን ሁለተኛውን ረቂቅ መመሪያ ይፋ ማድረጉን ገልጿል።

ባለስልጣኑ የተለቀቀው ይህ ረቂቅ ባሳለፍነው መስከረም ወር ይፋ በተደረገው የመጀመሪያው ረቂቅ ላይ ከባለድርሻ አካላት የተገኙ ጠቃሚ አስተያየቶችን ያካተተ እና በበቂ ሁኔታ እና ባግባቡ እንዲዳብር የተደረገ ሁለተኛ ረቂቅ ነው ሲል ገልጿል።

ፍላጎት ያላችሁ አካላት በሙሉ መመሪያውን እንድትገመግሙና እና አስተያየቶቻችሁን እንድታቀርቡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የገለጸ ሲሆን ይህ የአስተያየት መስጫ ግዜ ከዛሬ የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚቆይ ይሆናል።

መመሪያው ከላይ ያያዝን ሲሆን አስተያየቶቻችሁንም ለመስሪያ ቤቱ በ communications@ecma.gov.et መስጠት ይችላሉ፡፡
Internship opportunity at ESX

System Strengthening through Skills and  Internship (SStSI)  

Benefit:

• An intensive 3- weeks job readiness and career launching training
• A 12-month paid internship with a federal ministry to gain valuable work experience.
• Professional development sessions, with clear performance review, coaching and mentoring components throughout the internship program.
• Experience sharing sessions with senior public service leaders

Required fields of studies

• Minimum Bachelor’s degree in Computer Science, Information Technology, or related
• Minimum Bachelor’s degree in Statistics, Data Science, Mathematics, Engineering or related
• Minimum Bachelor’s degree in law.
• Minimum Bachelor’s degree in Marketing, Communications, journalism, literature, or related field.
• Minimum Bachelor's degree in Business, Finance, Economics, or related field

Apply: https://www.ethiojobs.net/display-job/525740/Internship-Opportunity.html
ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የሮቦት ድጋፍ ሊያገኙ ነው 

ኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለአዳዲስ የፋይናንስ ድርጅቶች የሮቦ-አማካሪ አገልግሎት እንዲፈጥሩ መንገድ በመክፈት ለኢንቨስተሮች አውቶማቲክ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና አልጎሪዝም የፋይናንሺያል ምክር በመስጠት እንዲችሉ ፈቅዷል።

ማንበብ ይቀጥሉ www.condoaddis.com/etstock-150324-1
ህብረት ባንክ ሌላኛው በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ ላይ ኢንቨስት ያደረገ የግል ባንክ ሆኗል።

የተለያዩ የግል ባንኮች በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ ላይ ኢንቨስት እያደረጉ ሲሆን ከተወሰነ ሳምንታት በፊት አዋሽ ባንክ የ 70 ሚሊዮን ትልቁን ኢንቨስትመንት ካደረገ ቡሃላ ዛሬ ህብረት ባንክ ሌላኛውን የ 50ሚሊዮን ኢንቨስትመንት ማድረጉን አስታውቋል።

ከተለያዩ ባንኮች ESX ኢንቨስትመንት እያገኘ ሲሆን በዚሁ በመቀጠል የሚፈልገውን የኢንቨስትመንት መጠን በቅርቡ እንደሚያገኝ ይጠበቃል።

www.condoaddis.com/category/etstocks
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ  በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ(ESX) ላይ ኢንቨስት በማድረግ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ ድርጅት ሆኗል።
ዘመን በመጪው የሰነደመዋለንዋይ ገበያ በ20 ሚልየን ብር 2% ድርሻ በመያዝ ችሏል።
"የዘመን ኢንሹራንስ ኢንቨስትመንት ካፒታል የማሰባሰብ ሂደታችንን እያጠናቀቅን ባለበት ወቅት የመጣ አስፈላጊ ኢንቨስትመንት ነው" ሲሉ የ ESX ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጥላሁን ካሳሁን ተናግረዋል።
 
ለተጨማሪ
👇👇👇
Etstocks
United Insurance Company has joined as a founding member, committing to invest 30 million birr into the Ethiopian Securities Exchange and becoming the second privately owned insurance company after Zemen insurance who has signed for 20 million investment a day ago.

Read more
👇
Etstocks
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ (ESX) ለማሰባሰብ ካቀደው የመመስረቻ ካፒታል በላይ መሰብሰቡን ገለፀ

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ መስራች የሚያደርገው የአክሲዮን ሽያጭ ቀነ ገደብ ከአራት ቀን በኋላ የሚያበቃ ሲሆን ከእቅዱ ቀድሞ ለማሰባሰብ ካቀደው 1 ቢሊዮን የመመስረቻ ካፒታል በላይ መሰብሰቡን ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል።

የሰነደ መዋለ ነዋይ ገበያውን ለመመስረት ከሚያስፈልገው ገንዘብ 25 በመቶው በመንግሥት የልማት ድርጅቶች የተሸፈነ ሲሆን፣ 50 በመቶው ደግሞ በፋይናንስ ተቋማት ተሸፍኗል። የውጭ ኩባንያዎችን የባለቤትነት ድርሻ እንዲኖራቸው ለማድረግ ሲደረጉ የነበሩ ጥረቶች ሊሳኩ አለመቻላቸው ተነግሯል።

መጋቢት 20 ፥ 2016 ኩባንያው የአክሲዮን ሽያጩን የሚዘጋ ሲሆን፣ እስካሁን ከ30 በላይ የፋይናንስ ተቋማትና ሌሎች የቢዝነስ ድርጅቶች የኩባንያው ባለቤት ለመሆን የሚያስችላቸውን የተለያየ መጠን ያላቸው አክሲዮን ግዥዎች ፈጽመዋል ነው የተባለው።

Et Securities
አንበሳ ኢንሹራንስ አ.ማ በኢትዮጲያ ዋስትና ሰነድ ገበያ (Ethiopian Securities Exchange (ESX) ) ላይ ኢንቨስት በማድረግ ሌላኛው የግል ኢንሹራንስ ድርጅት ሆኗል።

በዚህም በመጪው የዋስትና ሰነድ ገበያ በ10 ሚሊዮን ብር 1% ድርሻ ለመያዝ ችሏል።

በESX በዚሁ ጊዜ እንደተገለፀው በቅርብ እስከ አሁን የተደረጉለትን የኢንቨስትመንት ስምምነቶች እንደሚያስታውቅ ተነግሯል።

https://lnkd.in/dDzyYPSe
Amhara Bank bank has become largest private shareholder on Ethiopian Securities Exchange (ESX).

Amhara Bank has surpassed Awash Bank to claim the top position by investing 90.6 million birr on the Ethiopian Securities Exchange (ESX). This major investment has allowed Amhara Bank to acquire a 10 % share of the exchange.

Amhara bank is now the sixth private bank investor onto ESX following Zemen Bank , Siinqee Bank , Awash Bank , Global Bank Ethiopia and Hibret Bank.

https://lnkd.in/dQdcm5ShGg