ET Securities
713 subscribers
655 photos
9 videos
34 files
356 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

www.Etsecurities.com

YouTube.com/@etstocks

Fb.me/etstocks
Download Telegram
February 5, 2024
February 7, 2024
Forwarded from ET Securities (G Y)
▶️ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ፡-
ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ስራዎች ላይ የተሰማራ ሰው ነው፤ በአጠቃላይ አስራ አምስት(15) አይነት አገልግሎት ሰጪዎች በባለ ስልጣን መ/ቤቱ ፍቃድ ተሰጥቷቸዉ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ይሰራሉ።

እነዚህም

1. የሰነደ ሙዓለንዋይ ደላላዎች

2. የሰነደ ሙዓለንዋይ ገበያ አከናዋኞች

3.የሰነደ ሙዓለንዋይ ገማች ድርጅቶች

4. የሰነደ ሙዓለንዋይ ዲጂታል ንዑስ ደላላ

5. ኢንቨስትመንት ባንኮች

6. የሰነደ ሙዓለንዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪዎች

7. የሰነደ ሙዓለንዋይ ሼሪዓ አማካሪዎች

8. የሰነደ ሙዓለንዋይ ሮቦ አማካሪዎች

9. የጋራ የኢንቨስትመንት ፈንድ ስራ አከናዋኞች

10. ክራውድፈንዲንግ አገናኞች

11. የሰነደ ሙዓለንዋይ ገበያ ከፋቾች

12. የሰነደ ሙዓለንዋይ ጠባቂዎች

13. የሰነደ ሙዓለንዋይ ፖርትፎሊዮ ስራ አስኪያጅ

14. ብድር የመመለስ ብቃት ምዘና አገልግሎት ሰጪ ኤጀንሲዎች

15. ተሿሚ እንደራሴዎች
-----------------------------------------------
▶️ Capital market service provider: -
A person engaged in regulated capital market operations; In total, fifteen (15) types of service providers will be licensed and regulated by the authority.
Those are

1. Securities Brokers
2. Securities Dealers
3. Securities Digital Sub-Brokers
4. Investment Banks
5. Securities Investment Advisers
6. Securities Shariah Advisers
7. Securities Robo Advisers
8. Collective Investment Scheme Operators
9. Crowd funding Intermediaries
10. Securities Market Makers
11. Securities Custodians
12. Securities Portfolio Managers
13. Credit Rating Agencies
14. Securities Appraisal Firms
15. Appointed Representatives https://www.condoaddis.com/etstocks-300124-2/
February 7, 2024
February 7, 2024
February 7, 2024
#CapitalMarket #Ethiopia

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 ስራ ላይ ውሎ ይገኛል።

በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከፊታችን #ሰኞ ጀምሮ ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል እንደሚጀምር አሳውቋል።

በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው አካላት በመመሪያው የተቀመጡትን የፈቃድ መስፈርቶችን በማሟላት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

በሌላ በኩል ፤ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ የ " ኢንቨስትመንት ባንክ " ፍቃድ መስጠት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አሳውቋል።

በዚህ ላይ መሰማራት የሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟላ አካል ቢሮ ድረስ በመሄድ ማመልከቻ ማስገባት ይችላል ተብሏል።

በተጨማሪም ፦

- የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ምን ማለት ነው ?

- ማመልከት የሚችለው ማነው ?

- የአገልግሎት ሰጪ ፈቃድ ለማግኘት ዋና ዋና መስፈርቶች ምንድን ናቸው?

- የማመልከቻ አቀራረብ ሂደቱ ምን ይመስላል ? የሚሉትን ጉዳዮች በዚህ ሊንክ ግብቶ መመልከት ይቻላል።

https://www.youtube.com/watch?v=dsd3nTotpTY
@etstocks
February 7, 2024
ET Securities
Amharic-version-latest.pdf
የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 ሾል ላይ መዋሉ ይታወቃል።  በዚህ መነሻም  የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ላላችሁ አካላትም በመመሪያው የተቀመጡት የፈቃድ መስፈርቶች እና ሌሎች ተያያዥ ቅድመ ሁኔታዎች እንደምን ያሉ ናቸው?  በሚል ዶክመንት ማጋራታችን ይታወሳል ፤ ለዛሬም  ቀደም ብለን  ያጋራናችሁ፤ ቢሆንም የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016’’ ይህን ሊንክ ይከተሉ::  đŸ‘‡                 .               http://tinyurl.com/32en9hv4                                                                                                                                                             ⏬⏬⏬⏬⏬⏬                    
  Et Securities Market
ስልክ፡  +251901166128
ኢ.ሜይል: girumyit@gmail.com
ድረ ገጽ: www.condoaddis.com/category/etstocks
ቴሌግራም  t.me/etstocks
ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/Etstocks
Youtube:https://www.youtube com/@etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/etstocks
February 8, 2024
February 8, 2024
February 8, 2024
February 12, 2024
February 16, 2024
February 16, 2024
February 16, 2024
February 19, 2024
February 20, 2024