ዛሬ ሰኞ ጠዋት የአሜሪካ ግብይት ሲጀመር አክሲዮኖች (ስቶክ) እንደገና ወድቀዋል። ትራምፕ ታሪፍ መጣላቸውን ተከትሎ ባለፈው አርብ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆልቁሎ የነበረው የስቶክ ገበያ ዛሬም ወድቋል::
ጠዋት በኒውዮርክ የአክሲዮን ልውውጥ ቦታ ደወሉ ተደውሎ፣ ንግድ በመካሄድ ላይ ሲሆን፣ በመጀመሪያዎቹ የጠዋቱ ጥቂት የንግድ ጊዜያት
🔴S&P 500 በ 3.4% ቀንሷል፣
🔴ዶው ጆንስ በ 3.1% ዝቅ ያለ ነው፣
🔴በተጨማሪም ናስዳክ በ 4.1% ወድቋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የንግድ ጦርነታቸውን እንደማይተዉ በመግለጽ፣ የአለም የኢኮኖሚ ውድቀት ስጋትን አጠናክረዋል።

Equity and Fixed-Income Securities Research Officer Job.pdf
712.8 KB
Vacancy announcement
Vacancy announcement by CBE Capital S.C for the job of Equity and Fixed-Income securities offer.
Check the detail of the vacancy on the attached document above👆.

በቴሌ ብር በቀን 7 ቢሊየን ብር እየተነቀሳቀሰ ነው
ቴሌ ብር ለኢትዮጵያ ዲጅታል ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡
ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ እንዳሉት÷ቴሌ ብር በደንበኞች ቁጥር ብዛትም ሆነ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ ነው፡፡
እንደ ኤፍ ኤም ሲ ዘገባ አሁን ላይ በቴሌ ብር በቀን 7 ቢሊየን ብር እንደሚንቀሳቀስ ገልጸው ይህም ለዲጂታል ኦኮኖሚ ግንባታ ሚናው ጉልህ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ቴሌ ብር አዳዲስ መተግበሪያዎችን እና አሰራሮችን በመፍጠር ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ቴሌ ብር ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት እንዲሰጥም ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ነው የገለጹት፡፡
#Etstocks

ስኬት ባንክ በራሱ ለመቀጠል የሚያስችል የፋይናንስ አቅም እንዳለው አስታወቀ
በቅርቡ ከተቋቋሙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች አንዱ የሆነው ስኬት ባንክ ከሌሎች ባንኮች ጋር ሳይዋሃድ ሪሱን ችሎ ለመቀጠል የሚያስችል የፋይናንስ አቅም እንዳለው አስታውቋል።
ባንኩ የ2016 በጀት ዓመት ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡንና የተከፈለ ካፒታሉ ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ዳምጤ አለማየሁ ገልጸዋል።
ባንኩ ከ600,000 በላይ ደንበኞችና በፍጥነት እየሰፋ የሚሄድ የቅርንጫፍ አውታረ መረብ ያለው ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ዘርፉን ለማጠናከር ውህደትን እያበረታታ ቢሆንም ስኬት ባንክ ዝቅተኛውን የ5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል መስፈርት ቀድሞውኑ አልፏል።
በተጨማሪም ስኬት ባንክ ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር የብድር አመልካቾችን የስነ ልቦና ፕሮፋይል በመገምገም የብድር ብቁነትን የሚወስን አዲስ ሳይኮሜትሪክ ሞዴል ይፋ አድርጓል።
ይህ ተነሳሽነት ዋስትና የሌላቸውን አነስተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን ለመደገፍ ያለመ ሲሆን ከሀገሪቱ "ኢትዮጵያ ታምርት" እንቅስቃሴ ጋር የሚጣጣም ነው ብሏል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ መምጣት ለባንካቸው ዕድገት ዕድል እንደሚፈጥርላቸው ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
Source: capitalethiopia
@Etstocks

የብሄራዊ ባንክ አዲሱ መመሪያ
ብሔራዊ ባንክ፣ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ቅርንጫፎችን መክፈት የሚፈልጉ ባንኮች ፍቃድ ለማግኘት እንዲያሟሉ የሚጠበቅባቸውን ልዩ ዝቅተኛ መሥፈርቶች የያዘ መመሪያ ሊያወጣ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል።
በረቂቅ መመሪያው ከሚካተቱት መሥፈርቶች መካከል፣ ማናቸውም ባንክ የፍቃድ ጥያቄውን ካቀረበበት ቀን አስቀድሞ በነበረው ዓመት ውስጥ ያለው አጠቃላይ ሃብት በዚያው ዓመት ከተመዘገበው አጠቃላይ የባንክ ዘርፍ ሀብት በትንሹ ሁለት በመቶ ድርሻ ሊኖረው ይገባል የሚለው እንደሚገኝበት ዘገባው ጠቅሷል።
በትንሹ 65 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ሀብት መያዝ፣ ሥጋታቸው ለሚያመዝን ብድሮች የተያዘ መጠባበቂያ ካፒታል ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው 8 በመቶ ዝቅተኛ መሥፈርት የ2 በመቶ ብልጫ ያለው እንዲሆን፣ የባንኩ የገንዘብና የገንዘብ አከል ይዞታ ምጣኔ ማመልከቻውን ካስገባበት ጊዜ በፊት ለነበሩ ሦስት ወራት በብሔራዊ ባንክ ከተቀመጠው ዝቅተኛ መሥፈርት በ3 በመቶ ብልጫ ያለው መኾን እንደሚገባውም በመስፈርትነት እንደተካተቱ ዘገባው አመልክቷል።
================

East Africa Launches First Regional Stock Market Index – The EAE 20 Share Index
by StockMarket.et
April 12, 2025
east african stock exchange
The East African Securities Exchanges Association (EASEA) has launched a new tool called the EAE 20 Share Index to help track the performance of top companies listed on stock markets in East Africa.
This is the first regional index of its kind. It brings together the 20 biggest and most successful companies from stock exchanges in Kenya, Tanzania, Uganda, and Rwanda. These companies come from different industries, like banking, telecom, manufacturing, and consumer goods. Together, they represent over 85% of the total value of East Africa’s stock markets.
Source- stockmarket
@etstocks

EAE 20 Share Index is a market capitalization-weighted index, comprising a cross-section of the top 20 listed public companies from multiple sectors across Nairobi, Tanzania, Uganda and Rwanda stock exchanges. Collectively, these listed companies represent over 85% of the region’s equity market universe.
The companies included in the Index are:
1. Safaricom Plc
2. KCB Group Plc
3. Equity Group Holdings Plc
4. The Co-operative Bank of Kenya Limited
5. Absa Bank Kenya Plc
6. CRDB Bank Plc
7. NMB Bank Plc
8. Tanzania Breweries Limited
9. Tanga Cement Company Limited
10. Tanzania Cigarette Corporation
11. Bralirwa Limited
12. BK Group Plc
13. I&M Bank (Rwanda) Plc
14. Cimerwa Plc
15. MTN Rwandacell Plc
16. MTN Uganda Limited
17. Stanbic Uganda Holdings
18. Bank of Baroda (Uganda)
19. Airtel Uganda Limited
20. Quality Chemical Industries Limited.
To qualify for inclusion in the Index, companies must meet criterias.

𝗡𝗕𝗘 𝘁𝗼 𝗜𝗻𝗷𝗲𝗰𝘁 𝗨𝗦𝗗𝟳𝟬 𝗠𝗶𝗹𝗹𝗶𝗼𝗻 𝗶𝗻 𝗨𝗽𝗰𝗼𝗺𝗶𝗻𝗴 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗔𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻
In a continued effort to steer the foreign exchange market toward greater transparency and efficiency, the National Bank of Ethiopia (NBE) has announced it will conduct its fourth foreign currency auction tomorrow, April 17, 2025, offering a total of $70 million to participating banks.
This move aligns with NBE’s recent policy shift to a more market-oriented foreign exchange system, aimed at easing chronic forex shortages, closing the gap between official and parallel market rates, and improving external sector stability.
The bi-weekly auctions are part of a broader monetary reform agenda launched in recent months to support price stability, encourage export competitiveness, and attract remittances through formal channels. Commercial banks are invited to submit their bids in accordance with NBE’s updated auction guidelines, which prioritize transparency and fair market pricing.
Source - EBR

“የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ” በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ሊጀምር እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ተናገረዋል።
የኑሮ ውድነት የበረታባቸው የኢትዮጵያ አስተማሪዎችን ለመርዳት ይቋቋማል የተባለው “የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ” በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ሊጀምር እንደሚችል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ ፍንጭ ሰጡ።
መንግሥት ለአስተማሪዎች ለቤት መሥሪያ የሚሆን መሬት ቢያቀርብ የሚቋቋመው ባንክ በአነስተኛ ወለድ ብድር የሚሰጥ ይሆናል።
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ባንኩ በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ሊጀምር እደሚችል ተስፋቸውን የገለጹት ትላንት ማክሰኞ የትምህርት ሚኒስቴርን የ2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ነው።
"""""""""""***""""""""""
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@etstocks
ፌስቡክ ገጽ: https://fb.me/etstocks
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@etstocks
ኤክስ: https://x.com/etstocks1

NBE Foreign Exchange Auction: Weighted Average Rate at 131.4961 Birr per USD
The National Bank of Ethiopia (NBE) today announced the results of its latest Foreign Exchange Auction.
According to the NBE's official announcement, the weighted average rate of all successful bids in the auction was Birr 131.4961 per US Dollar.
The auction saw a total of 26 banks participate, submitting demands for foreign exchange allocations. Notably, the NBE reported that 96 percent of the banks' foreign exchange demand/request was successfully met through the auction, with a total allocation of USD 70 million.
The National Bank of Ethiopia also indicated its schedule for future foreign exchange auctions. The next Foreign Exchange Auction is planned to be held in two weeks. An announcement regarding the specific date and time of this upcoming auction will be made public prior to the auction date.

𝗘𝗖𝗫 𝗜𝗻𝗸𝘀 𝗠𝗮𝗷𝗼𝗿 𝗖𝗼𝗻𝘀𝘁𝗿𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗔𝗴𝗿𝗲𝗲𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗳𝗼𝗿 𝗡𝗲𝘄 𝗛𝗤 𝘁𝗼 𝗕𝗼𝗼𝘀𝘁 𝗠𝗼𝗱𝗲𝗿𝗻 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗲
The Ethiopian Commodity Exchange (ECX) has signed a major construction agreement with the Ethiopian Construction Works Corporation to build a new 36-story headquarters that will support Ethiopia’s growing role in modern commodity trading.
ECX CEO Mergiya Baisa and Ethiopian Construction Works Corporation CEO Engineer Yonas Ayalew signed the agreement in the presence of Haile Tades, head of Derjet Consultant–Lula Engineering PLC, the consulting firm overseeing the project.
Speaking at the event, Mergiya Baisa said the new headquarters would enhance ECX’s capacity and efficiency, reinforcing its status as the first modern commodity exchange in Africa and the country’s only structured agricultural trading platform. “This building will strengthen our system and offer a more comfortable and innovative workspace. It also adds a new symbol to the city’s skyline,” he noted.
He expressed confidence in ECWC’s ability to deliver the project on time and with high quality, based on its long-standing experience in managing large-scale national infrastructure projects.
Engineer Yonas Ayalew reaffirmed ECWC’s readiness to take on the responsibility, stating that the company would work closely with the consulting firm to complete the headquarters to the highest standards.
The new tower will not only serve ECX’s agricultural trade operations but also accommodate the trading of minerals and various non-agricultural products. As Ethiopia seeks WTO membership and deeper integration into the African Continental Free Trade Area (AfCFTA), the project marks a critical step toward modernizing the country’s trade infrastructure.

የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ (Initial Public Offering (IPO)) ወይስ ቀጥተኛ መዘርዘር (Direct listing)
ይፋዊ በሆነ መንገድ ወደ ህዝባዊነት መለወጥ ለማንኛውም ኩባንያ ትልቅ ምዕራፍ ነው ፡፡ ነገር ግን ይህን ለማድረግ ትክክለኛውን ዘዴ መምረጥ አስፈላጊ ነው፡፡ ሁለት ታዋቂ አማራጮች ሲኖሩ የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ( IPO) እና ቀጥተኛ መዘርዘር (Direct listing) ናቸው።
- የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ (IPO)
በየመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ (IPO) ውስጥ አዳዲስ አክሲዮኖች ይፈጠሩና በኢንቨስትመንት ባንኮች ይፃፋሉ፤ ይህም የመነሻውን ዋጋ በማውጣት አክሲዮኖችን ለገበያ በማቅረብ እንዲሁም ለተቋማዊ ኢንቬሰተሮች ያከፋፍላል። የአክሲዮን ጸሐፊዎች ለሽያጩ ዋስትና በመስጠት የደህንነት ደረጃን ያቀርባሉ፤ ነገር ግን በክፍያ ሲሆን በተለይም ከተሰበሰበው ካፒታል ከ3.5% እስከ 7% (ከGoogle የተገኘ) ድረስ በሚደርስ። የአይፒኦ ሂደቱ የስራ አስፈፃሚዎች ፍላጎት ለማመንጨት ለኢንቬሰተሮች የሚያቀርቡት የተለያየ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጀቶችን ያካትታል። ውድ ቢሆንም ይህ የተዋቀረ አቀራረብ መረጋጋትን ይሰጣል፡፡
- ቀጥተኛ መዘርዘር (Direct listing)
ቀጥተኛ መዘርዘር መሠረት ምንም አዲስ አክሲዮኖች ሳይፈጠሩ ነባር ባለአክሲዮኖች (መሥራቾች፣ ቀደምት ኢንቬሰተሮች እና ሠራተኞች) በቀጥታ ለሕዝብ መሸጥ ይችላሉ። ይህ ማለት ዝቅተኛ ወጭዎች ይኖሩታል፤ ምንም የባለቤትነት መቶኛ ቅናሽ እና ዝግ የሆኑ ጊዜዎች አይኖሩም፡፡ ይሁን እንጂ ከምንም ወይም ዝቅተኛ ዋጋ የሚመጣው ጥቅም ለኩባንያው የተወሰኑ አደጋዎችን ያመጣል፤ ይህም ወደ ኢንቬሰተሮች ይተላለፋል፡፡ ለአክሲዮን ሽያጩ ምንም ድጋፍ ወይም ዋስትና የለም፣ ምንም ማስተዋወቂያዎች እና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ ኢንቬሰተሮች የሉም።
ስለዚህ ከሁለቱ የትኛው ይሻላል?
የመጀመሪያ ዙር የህዝብ ሽያጭ (IPO)፡ - የካፒታል ጭማሪ፣ የገበያ መረጋጋት እና የተቋማዊ ኢንቬስተሮች ድጋፍ በሚሹ ኩባንያዎች ይመረጣል።
ቀጥተኛ መዘርዘር (Direct listing)፡- ጠንካራ የምርት ስም እውቅና፣ በቂ አቅም እና ነባር ባለአክሲዮኖች ካለ የባለቤትነት መቶኛ ቅናሽ ገንዘብ ለማውጣት ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ተስማሚ ነው፡፡

" በአክስዮን ሽያጩ የተገኘው 3.2 ቢሊየን ብር ገንዘብ እስካሁን ለምንም አይነት ጥቅም ሳይውል በዝግ አካውንት ተቀምጧል " - ኢትዮ ቴሌኮም
➡️ " ከ47 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያኖች የኢትዮ ቴሌኮምን አክስዮን ሼር ግዢ አከናውነዋል ! "
ኢትዮ ቴሌኮም በጥቅምት ወር 10 በመቶ ድርሻውን ማለትም እያንዳንዳቸው 300 ብር ዋጋ ያላቸውን 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለህዝብ በሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል።
ውሳኔው ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ በመንግስት ባለቤትነት ተይዞ ከነበረበት ወደ አክስዮን ማህበርነት ያሻጋገረ ነበር።
ለግዢ የቀረቡት አክስዮኖችን በተመለከተ ተቀባይነት ያገኙ አክስዮን ገዢዎች ከጥር 17/2017 ዓም ጀምሮ እንደሚለዩ ተገልጾ የነበረ ሲሆን ተቀባይነት ያላገኙ አክስዮን ገዢዎች ደግሞ እስከ ሚያዚያ 6/2017 ዓም ገንዘባቸው ተመላሽ ማድረግ እንደሚጀምር ይፋ አድርጎ ነበር።
ተቀባይነት ያገኙ እና ውድቅ የሆኑ አክሲዮኖችን በተመለከተ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት ምንም አይነት ይፋ ያደረገው መረጃ ሳይኖር ወራትን ያስቆጠረው ኢትዮ ቴሌኮም በጉዳዩ ላይ በዛሬው ዕለት መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ምን አሉ ?
- የመጀመሪያው ዙር የአክስዮን ሽያጩ ከተጀመረበት ጥቅምት ዘጠኝ እስከ ታሕሳስ 25/2017 ዓም ድረስ ሲከናወን ቆይቷል።
- የሼሩ ዋጋ ዝቅ የተደረገበት ምክንያት ዝቅተኛውን የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ ለማድረግ ነበር።
- ዝቅተኛው 33 ከፍተኛው 3,333 ሺ አክስዮን ሽያጭ ማለትም ከ 9,900 ብር እስከ 99,900 ብር ሲከናወን ነበር።
- አክስዮን ሽያጩ ሪፖርት ተገምግሟል ለካፒታል ገበያ ባለሥልጣንም ስለ አክስዮን ሽያጭ በተመለከተ ሪፖርት አቅርበናል።
- በህዝብ ጥያቄ መሰረት የሽያጭ ቀኑ ካበቃ በኋላም የሽያጭ ጊዜው እንዲራዘም ጥያቄ በመቅረቡ እና ህጉም ይህንን የሚፈቅድ በመሆኑ እስከ የካቲት 7/2017 ዓም ተራዝሞ ቆይቷል።
- የአክስዮን ሽያጩ በአጠቃላይ ለ121 ቀናት ቆይቷል።
- አጠቃላይ 47,377 ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮች ሼሮችን ገዝተዋል ፤ በአጠቃላይ 10.7 ሚሊየን ሼሮችን ሽያጭ ተከናውኗል በገንዘብ ሲተመን 3.2 ቢሊዮን ብር ይይዛል።
- አክስዮን ግዢውን የፈጸሙት ባለድርሻዎች በመጀመሪያው ዙር 43,848 በሁለተኛው ዙር 3,529 በአጠቃላይ 47,377 ኢትዮጵያውያኖች ናቸው።
- ስቶክ ማርኬት ላይ መገበያየት፣ መሸጥ እና መግዛት የሚችሉ ባለሃብቶች ተፈጥረዋል።
- በቀጣይ ባለ አክስዮኖችን የማነጋገር ስራ ይሰራል ይህንንም ለማድረግ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መብት ሰጥቷል ህጉም ይፈቅዳል።
- በሂደቱ የሚያስፈልጉት ከባለአክስዮኖች የምንጠይቃቸው ማርጋገጫዎች አሉ በመቀጠል ባለቤትነታቸው እንዲረጋገጥ ወድ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ይላካል።
- በመቀጠል ሊስት በማደርግ በካፒታል ገበያ መሸጥ እና መግዛት ወደ ሚችሉበት አጋጣሚ ይፈጠራል አላማውም ይሄ ነው።
ቀጣይ የአክስዮኑ ሽያጭ ይቀጥላል ?
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፥ ባንኮች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች ጥያቄ ማቅረባቸውን ገልጸዋል።
" ይህንን ታሰቢ በማድረግ እና በመጀመሪያው ሂደት ላይ ያጋጠሙ ነገሮችን በመገምገም እና መንግስትን በማማከር በቀጣይ መሳተፍ የፈለጉ ግለሰብ ፣ ተቋማት እና ትውልደ ኢትዮጵያኖች የቀሩ ሼሮችን እንዲገዙ መቼ ለሽያጭ እንደሚቀርቡ የምናሳውቅ ይሆናል " ብለዋል።
አሁን ላይ በአክስዮን ሽያጩ የተገኘው 3.2 ቢሊየን ብር ገንዘብ እስካሁን ለምንም አይነት ጥቅም ሳይውል በዝግ አካውንት ተቀምጦ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
" የባለአክስዮኖች መብት ባስጠበቀ መልኩ ቀጣይ ሂደቶች ይከናወናሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።
ቲክቫህ

" በሂደቱ ግዢው ውድቅ የተደረገበት የለም በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ተቀባይነት አግኝቷል ማሟላት ያለባቸውን አሟልተው ሁሉም ባለቤት እንዲሆኑ ይደረጋል " - ኢትዮ ቴሌኮም
ባለፉት ወራት ኢትዮ ቴሌኮም ስላከናወነው የአክስዮን ሽያጭ በተመለከተ ለዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ ጥያቄዎች ቀርበውላቸው ምላሽ ሰጥተዋል።
ከቀረቡ አጠቃላይ ሼሮች ውስጥ የተሸጠው 10.7 ሚሊየን ነው ይሄንን ስኬታማ ነበር ብሎ መውሰድ ይቻላል ?
ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፦
" ግምገማ አድርገናል በጣም ስኬታማ ነው ማለት ይቻላል ምክንያቱም ገደቦችን አስቀምጠን ነበር ሽያጮችን ስናከናውን የቆየነው። ይህም ኢትዮጵያውያን የሆኑ ግለሰቦች ብቻ ነበር ያሳተፍነው ተቋማት እና የውጭ ዜጎች አላሳተፍንም በእነዚህ ገደቦች ውስጥ ይህንን ማሳካት እንደ ተቋም ስኬታማ ነው ብለን እንውስደዋለን ሂደቱ ቀላል የሚባል አልነበረም። "
ባስጀመራቹበት ወቅት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተደርጓል በሂደቱ ላይ ተጽእኖ አልፈጠረም ?
ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፦
" ተጽዕኖ አምጥቷል ካለመጀመር ከማዘግየት መጀመሩ ይሻላል በሚል እንዲጀመር ተደርጓል ሊስቲንጉ መቼ ይሆናል ለሚለው ጥያቄ ባጠረ ጊዜ ለማከናወን እንቅስቃሴ እያደረግን ነው ፕሮሰሱ ተጀምሯል ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተን እናሳውቃቹሃለን። "
በአክስዮን ሽያጩ ለተቋሙ ሰራተኞች የተለየ ሽያጭ ቀርቧል ?
ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፦
" ለኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች የተለየ አልቀረበም እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ክፍት እንዲደረግ እና በግዢው እንዲካተቱ ተደርጓል። "
ከዚህ በላይ ማራዘም ለምን አልተቻለም?
ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፦
" በ121 ቀን ጥሩ እድል ተፈጥሯል ብለን እናስባለን በቀጣይ የሚመጣ እድል ስላለ እዚህ ጋር ገታ አድርገን ሂደቱን ይፋ ማድረጋችን ጥሩ ነው ብለን እናስባለን። "
በሂደቱ የአክስዮን ግዢያቸው ውድቅ የተደረገባቸው አካላት አሉ ?
ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ፦
" በሂደቱ ግዢው ውድቅ የተደረገበት የለም በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ተቀባይነት አግኝቷል ማሟላት ያለባቸውን አሟልተው ሁሉም ባለቤት እንዲሆኑ ይደረጋል። "