የካፒታል ገበያ ስብሰባ!
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከአይኤፍሲ - አለምአቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን ጋር በመተባበር የመጀመርያው የካፒታል ገበያ ጉባኤ ይጋብዛችኋል!
ከህዳር 04 - 06፣ 2017 ዓ.ም ባሉት ሶስት ቀናት ይካሄዳል።
በዚህ አዲስ እና ተስፋ ሰጭ የድንበር ገበያ ላይ አዲስ የንግድ እድሎችን ሲከፍቱ የአለም አቀፍ ባለሙያዎችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን እና ባለሀብቶችን ይቀላቀሉ።
አሁን ይመዝገቡ፡ https://pretix.eu/berryadvertising/CMS2024/
LinkedIn | Twitter |
Telegram | YouTube |
TickTok | Facebook

ሕብረት ኢንሹራንስ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማትረፉን አስታወቀ
አርብ ጥቅምት 29 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ሕብረት ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት 525.27 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማትረፉን አስታውቋል፡፡
ኩባኒያው ያተረፈው ትርፍ ከተጠናቀቀው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከግማሽ በላይ ወይም የ60.62 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
ሕብረት ኢንሹራንስ ይህንን ያስታወቀው ዓመታዊ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን በትላንትናው እለት ባካሄደበት ወቅት ነው።
ኩባንያው በበጀት ዓመቱ ከሁለቱም ከሕይወት እና ሕይወት ነክ ካልሆነው) የሰበሰበው አጠቃላይ አረቦን ገቢ ወደ 1.96 ቢሊዮን ብር እንደሆነ ጠቅሷል።
ሕብረት ኢንሹራንስ ከሰበሰበው አጠቃላይ አረቦን መጠን ብር 1.7 ቢሊዮን ብር የተገኘው ሕይወት ነክ ካልሆነ የኢንሹራንስ ስራ መሆኑን በሪፖርቱ አመላክቷል።
የሕብረት ኢንሹራንስ የተከፈለ ካፒታል አንድ ቢሊዮን ብር መድረሱንና የኩባንያው ካፒታል ከባለፈው ዓመት በ2 መቶ 21 ሚሊዮን ብር እድገት አሳይቷል፡፡
የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ባለፈው አመት በአማካይ 23.72 በመቶ እድገት ማሳየቱን ኩባንያው ጠቅሶ በዚህም የሕብረት ኢንሹራንስ እድገት 30.19 በመቶ መሆኑን ጠቁሟል፡፡
ሕብረት ኢንሹራንስ አክሎም በ2016 በጀት ዓመት 6 መቶ 93 ሚሊዮን ብር ካሳ መክፈሉን በሪፖርቱ አመላክቷል።
ምንጭ: አዲስ ማለዳ
@Etstocks

📊 Ethiopian Private Insurance Companies Financial Results 2022-23 FY
🏦 An overview of how Ethiopia’s private insurance companies performed at 2022-23 fiscal year.
Compiled by: Aksion

ወጋገን ባንክ ባለፈው በ2016 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።
ይህ የትርፍ መጠንም ከባለፈው ዓመት የ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ትርፍ ጋር ሲነፃፀር የ86 በመቶ ብልጫ
አለው ተብሏል።
ወጋገን ባንክ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን ዛሬ ያካሄደ ሲሆን በዚሁ ጊዜም ባለፈው በጀት ዓመት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች 9.8 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱንም ነው የገለፀው።
የባንኩ ባለአክስዮኖች ብዛት 12 ሺ መድረሱን የተናገሩት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አብዲሹ ሁሴን የተከፈለ ካፒታል መጠኑም የ27 በመቶ እድገት በማሳየት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ 5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መድረሱንና ይህም ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው የባንኮች አነስተኛ ካፒታል መስፈርት በላይ ነው ብለዋል።
ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የተሰጠ ብድር ደግሞ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ13 በመቶ እድገት በማሳየት 45 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መድረሱም ነው የተነገረው።

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ በያዝነው ወር ስራዉን በይፋ እንደሚጀመር ተገለፀ!!
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ለመሰብሰብ ያቀደው 631 ሚሊዮን ብር ቢሆንም ከሀገር ውስጥና ከውጪ ባለሀብቶች 1.5 ቢሊዮን ብር ካፒታል ተቋሙ ማሰባሰቡ ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።
ከዕቅዱ በ240 በመቶ ብልጫ ያለው ሲሆን 48 በፋይናንስና ከፋይናንስ ዘርፍ ውጪ ባሉ መስኮች የተሰማሩ ባለድርሻዎች እንደ ተሳተፋበት ተጠቅሷል።
ተቋሙ ስራ መጀመር የሚያስችለውን 75 በመቶ ካፒታል ከግሉ ዘርፍ የማሰባሰብ፤ የሰው ኃይል የማደራጀት፣ የገበያውን መተዳደሪያ ደንቦች የማዘጋጀትና ለህዝብ የማስተዋወቅ እንዲህም የገበያውን ቴክኖሎጂ ግዥ የመፈፀም ተግባር ማከናወኑን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጥላሁን ኢስማኤል ገልፀው እንደነበር ይታወሳል።
ገበያው አዲስ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚፈጥር፣ የሥራ ፈጣሪነትን የሚያበረታታና በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ዘላቂ ልማትን ለማስፋፋት የሚጠቅም መሆኑ ተገልጿል።
ግብይቱ በአዲስ አበባ አሁን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና መስሪያ ቤት በሆነው የቀድሞ የመንግስት የቴሌቭዥን ጣቢያ ህንጻ ውስጥ እንደሚከናወን ተጠቁሟል።
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ በሀገሪቱ የካፒታል ገበያ ለመምራት በወጣው አዋጅ መሰረት የሚከናወን መሆኑ ይታወቃል፡።

ለመንግስት የልማት ድርጅቶች በሰጠውና ባልተመለሰለት ወደ 900 ቢሊዮን ብር የተጠጋ ብድር ምክንያት ሊፈርስ ነበር የተባለውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማትረፍ መንግስት እዳውን የሚመጥን የግምጃ ቤት ሰነድ ለሽያጭ ሊያቀርብ መሆኑ ታውቋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር የግምጃ ቤት ሰነዱን ለሚገዙት ተቋማት ገንዘቡን ከነወለዱ መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
ይህም ወጭውን ስለሚያንረው የበጀት ጉድለቱን እየለጠጠው እንደሚቀጥል የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ባለስልጣን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የሰነደ ሙዓለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያ (IPOs)
ማፅደቁ ታውቋል። ይህም የተስተካከለ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያን ለመመስረት ትልቅ ርምጃ ነው።
ማንበብ ይቀጥሉ
Https://www.condoaddis.com/category/etstocks

ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሬ በአንድ ወር ውስጥ እንዲሸጡ ከዚህ በኋላ አይገደዱም ተባለ!!
ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሬ 50 በመቶ ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውን 50 በመቶ ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አካውንታቸው ማስቀመጥ የሚችሉበት አሰራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገልጿል።
ላኪዎች ካመነጩት የውጭ ምንዛሬ 50 በመቶውን ለባንኮች ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውንም በአንድ ወር ውስጥ መሸጥ ይገደዱ እንደነበር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ አስታውሰዋል።
ይህም የተረጋጋ የውጭ ምንዛሬ ፍሰት እንዲኖር በጊዜያዊነት ተግባራዊ ሲደረግ እንደነበር እና አሁን ግን ግዳጁ እንደተሳ አክለው ተናግረዋል።
@etstocks

አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት 4.23 ቢሊዮን የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለፀ!!
የአቢሲኒያ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ የገንዘብ መጠኑ ከ158.54 ቢሊዮን ብር ወደ 192.51 ቢሊዮን መድረሱንም አስታውቋል፡፡
ይህም ካለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር የ21.43 በመቶ ወይም የ33 ቢሊዮን ብር እድገት ያሳየ ነው፡፡
ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት አመት 4.23 ቢሊዮን የተጣራ ትርፍ ሲያገኝ ጠቅላላ ገቢው ደግሞ 27.75 ቢሊዮን መድረሱ ተገልጿል፡፡
የባንኩን ብድር እና ቅድመ ክፍያዎች መጠን ከወለድ ነፃ የተሰጡን ብድሮችን አካቶ 167.74 ቢሊዮን መድረሱ ተነግሯል፡፡
በ2016 በጀት አመት የተገኘው የውጭ ምንዛሬ መጠን 424 ሚሊዮን ዶላር መሆኑ ተገልጿል፡፡

"የግል ባንኮች ከ518 ሚሊዮን ዶላር እዳ ነፃ ሆነዋል!!''
ብሔራዊ ባንክ
የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው የውጭ ምንዛሬ ግኝትን እያሳደገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናግረዋል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘመናዊ የገንዘብ ፖሊሲ ለመተግበር፣ ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት ለመፍጠር፣ እና የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲመራ ለማስቻል ነው የተተገበረው ብለዋል።
የብሔራዊ ባንክ ገዥው የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ግኝት ከኤክስፖርት በወር በአማካኝ 500 ሚሊዮን ዶላር መድረሱን ገልጸዋል።
በዚህም የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ከሪፎርሙ በፊት ከነበረበት 1.4 ቢሊየን ዶላር ወደ 3.4 ቢሊዮን ዶላር አድጓል።
ባንኮች የሚገዙትና የሚያቀርቡት የውጭ ምንዛሬ በየቀኑ እየጨመረ መሆኑንም ተናግረዋል።
የግል ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ሀብት ተሻሽሎ ከነበረባቸው 518 ሚሊዮን ዶላር እዳ ነፃ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ኢዜአ እንደዘገበው ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሬ 50 በመቶ ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውን 50 በመቶ ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አካውንታቸው ማስቀመጥ እንዲችሉ መፈቀዱንም አስታውቀዋል፡፡
Condoaddis.com/category/etstocks

The launch of Ethiopia’s first interbank market trading platform on ESX marks a historic milestone
The launch of Ethiopia’s first interbank market trading platform on the Ethiopian Securities Exchange (ESX) marks a historic achievement as it becomes one of the few African exchanges to introduce interbank trading, setting a new standard for short term money markets on the continent. With dual regulatory oversight from the National Bank of Ethiopia (NBE) and the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), the ESX is proud to host a modern and flexible trading platform that promotes efficient price discovery, better transparency, and enhances liquidity in the Ethiopian banking sector. This enables a more stable, resilient, and adaptable financial sector, one that’s better equipped to support the nation’s long-term growth ambitions.
Read More
https://tinyurl.com/yz9e849z
Source: capitalethiopia

🌟🇪🇹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ 7ቱ ምርጥ የግል ባንኮች ጋር ሲነጻጸር
የኢትዮጵያ ባንኮች የፋይናንስ አፈጻጸም እና ቁልፍ መለኪያዎች ፈጣን እይታ።
ሁሉም መረጃዎች የየራሳቸው ባንክ የእ.ኤ.አ 2022-23 አመታዊ ሪፖርቶች የተገኙ ናቸው።
💡 አሁን ኢንቨስት ማድረግ ጀምሩ!
የግል ባንኮች ፈጣን እድገት እና ትርፋማነት እያሳዩ ነው, ይህም ለባለሀብቶች አስደሳች እድሎችን ያቀርባል።
ምንጭ_ Ethio Aksion

የታክስ ቅሬታ ማመልከቻ ይዘት
በታክስ ውሳኔ ላይ ቅሬታ ያለው ታክስ ከፋይ ቅሬታውን ሲያቀርብ የሚከተሉትን ያሟላ መሆን አለበት:-
1. ታክስ ከፋዩ የሚያቀርበው የቅሬታ ማስታወቂያ የቅሬታውን ፍሬ ነገር ምክንያቶች መያዝ አለበት፤
2. በዚህ ተራ ቁጥር | የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ቅሬታ አቅራቢው:-
👉 የቅሬታ አቅራቢውን ስም፣ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር እና አድርሻ፣
👉 ቅሬታ የቀረበበትን የታክስ ውሳኔ ይዘት፣
👉 ውሳኔው የተሰጠበትን ቀን፣
👉 ውሳኔ የሰጠውን ቅ/ጽ/ቤት እና
👉 ሌሎች ለውሳኔ የሚረዱ ፍሬ ነገሮችና ማስረጃዎችን መግለጽ አለበት፡፡
3. ቅሬታ አቅራቢው የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የምስክር ወረቀት፣ እንዲሁም ጉዳዩ በታክስ ወኪሉ የሚቀርብ ከሆነ ለወኪሉ ቅሬታ አቅራቢው ውክልና የሰጠበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ከሆነ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለበት፤
4. የቀረበውን ቅሬታ የሚያስረዳ አግባብ ያላቸው ሌሎች ኮፒ የሰነድ ማስረጃዎች ከዋናው ጋር እንዲገናዘቡ ከቅሬታ ማመልከቻው ጋር በአባሪነት ማቅረብ ይኖርበታል::
5. የታክስ ውሳኔ ቅሬታ አቅራቢው የሚያቀርበው ቅሬታ ባልተስማማበት የታክስ ስሌት ማስታወቂያ ላይ እንጅ በተስማማበት የታክስ ስሌት ላይ ስላልሆነ በታመነበት ላይ መከፈል ካለበት ሊከፈል ይገባል፡፡
***
ምንጭ፥ የገቢዎች ሚኒስቴር ገፅ🙏🏾

#Addis International Bank SC#
▪️Job Position 1 - HR ClerkJob Position 2 - Store Clerk
▪️Job Position 3 - Storekeeper
▪️Job Position 4 - Legal Aide
▪️Job Position 5 - Junior Construction and Design Officer
▪️Job Position 6 - Procurement Officer
▪️Job Position 7 - Programmer/System Analyst
▪️Job Position 8 - Hardware Engineer
▪️Job Position 9 - Digital Banking Technology Support Officer
▪️Job Position 10 - Attorney
▪️Job Position 11 - Senior MIS Officer
▪️Job Position 12 - Construction and Design Officer
▪️Job Position 13 - Senior Construction and Design Officer
▪️Job Position 14 - Branch Manager I
▪️Job Position 15 - Manager, Construction and Design Division
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://kebenajobs.com/job/addis-international-bank-sc-nov-18-24/
Deadline: November 22/ 2024