#Ethiopia: ባሳለፍነው ሳምንት ፌስቡኮች አንድ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እንደላኩ ተነግሮ ነበር ያው ስራቸውን ጀምረዋል ለማለት ነው:: ብዛት ያላቸው ስድብና ብሔርን ከብሔር የሚያጋጩ በውሸት ስም የሚጠቀሙና በትክክለኛው ስማቸውም የውሸት ዜናዎችና ስድብን ነውረኝነትን የሚጠቀሙ ከውጪም ከሀገር ውስጥም ያሉ ነውረኞች ፌስቡክ እየተዘጋ ነው:: በተለይ በውሸት ስም የሚጠቀሙ ነውረኞች ፌስቡካቸውን ለማስከፋት ቢሞክርም ፌስቡክ መታወቂያ ስለሚጠይቅ ተመልሶ የመከፈቱ ነገር የሞተ የተቀበረ ጉዳይ ነው::
ሌላው ምክሬ ስማችሁን አሳጥራችሁ ፌስቡክ የምትጠቀሙ ሰዎች ወይም ለምሳሌ Natnael የሚለውን ስሜን Nati ብዬ የምጠቀም ከሆነ ፌስቡካችሁ በሆነ አጋጣሚ ቢዘጋ ለማስከፈት ብትፈልጉ የፌስብክ ቡድን የናተን ማንነት ማወቅ ስለሚፈልግ ወይም መታወቂያችሁን ስለሚጠይቃችሁ ስማችሁ ከላይ የኔን ምሳሌ በማድረግ የጠቀስኩት አይነት ተጠቃሚዮች ስምችሁን በትክክለኛው መታወቂያችሁ ላይ ባለው ስም አስተካክሉ::
Via Natnael Mekonnen

ጤናማ ለምኖ አዳሪዎች Vs ጎዳና አዳሪዎች - [ገመና ]
#ETHIOPIA | • በልመና የሚተዳደሩ ሰዎች ሦስተኛ ዲግሪ ካላቸው መምህራን እኩል ገቢ ያገኛሉ
• በአዲስ አበባ ልመና የሚተዳደሩ ሰዎች በቀን እስከ 700 ብር ገቢ ያገኛሉ
• መምህር - አብዱሰላም ከማል Vs አቶ ጥላዬ ዘላለም
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የስነልቦና መምህርና በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ስነልቦና የሦስተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሁፋቸውን በአዲስ አበባ በአስሩ ክፍለ ከተሞች “በጤናማ ለምኖ አዳሪዎች” ላይ እየሰሩ ያሉት አቶ አብዱሰላም ከማል፤ ስለለማኞች የገቢ መጠን ባደረጉት ጥናት ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ዶክተሮችና ሚኒስቴሮች እኩል ወርሃዊ ገቢ እደሚያገኙ ተገንዝበዋል።
አንድ ጤነኛ ለማኝ ምንም ስራ አልሰራም ከተባለ በቀን ከ100 እስከ 200 ብር ያገኛል። ይህም አንድ ለማኝ በወር ምንም አልሰራም ከተባለ ዝቅተኛ ገቢው 3ሺ ብር መሆኑን ያሳያል። ጤነኛ ለማኞች የሚያገኙት ዝቅተኛ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ካለው የመንግስት ተቋም ጀማሪ ባለሙያ ይበልጣል።
ለማኞቹ ጥሩ ሰሩ ሲባል በቀን ከ600 እስከ 700 ብር ያገኛሉ። በወር ውስጥ ከፍተኛ የሚባል ገቢያቸው 12ሺ ብር ይደርሳል ማለት ነው።
መምህሩ “እኔ ሁለተኛ ዲግሪ ያለኝ የዩኒቨርሲቲ መምህር ነኝ። ተቆራርጦ የሚደርሰኝ ወርሃዊ ደመወዝ 8ሺ ብር አካባቢ ነው። በጥናት እንዳረጋገጥኩት በርካታ ለማኞች በደመወዝ እኔን ይበልጡኛል። ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙ ለማኞች ሦስተኛ ዲግሪ ካላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን የተጣራ ወርሃዊ ገቢ ጋር የሚስተካከል ደመወዝ ያገኛሉ” ማለት ነው። ይህን ሁኔታ ማስተካካያ ካልተደረገበት በርካታ ለማኞችን ወደ ጎዳና ይጠራል ሲሉም አስጠንቅቀዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሻል አንትሮፖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሁፋቸውን “በጎዳና አዳሪዎች” ላይ መሰረት በማድረግ እየሰሩ ያሉት ተመራማሪ አቶ ጥላዬ ዘላለም ‹‹ ጎዳና አዳሪነት በዓለም ላይ የኑሮ ዘይቤ ሆኖ መጥቷል ፡፡ ጎዳና ተዳዳሪዎች የእራሳቸው ባህልና ወግ እየያዙ መኖር ጀምረዋል። የህይወትን ፈተናና የሚያልፉበትና የዕለት ጎርሳቸውን የሚያገኙበት ሆኗል።

ፈጣሪ ሆይ - እባክህን ይቅር በለን!
🙏🙏🙏
#Ethiopia |የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ከፍያለው ተፈራ ለሬውተርስ የዜና አገልግሎት እንዳሉት፦ ከ67ቱ ማቾች ውስጥ አምስቱ ፖሊሶች ናቸው። ከቀሪዎቹ 62 መካከል 13ቱ በጥይት የተገደሉ ሲሆን፤ 49ኙ በድንጋይ ተወግረው የሞቱ ናቸው።
ይቅር በለን!
Late on Friday, the police commissioner for Oromiya told Reuters that 67 were people killed in the region in the two days of protests this week, a dramatic jump in the number of deaths from earlier reports.
Sixty-two of the dead were protesters while five were police officers, Oromiya regional police commissioner Kefyalew Tefera said by phone. Thirteen died from bullet wounds and the rest from injuries caused by stones, he said.
Via ©Getu Temesgen

2019 Nobel Peace Prize Ceremony
#Ethiopia : ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ እስከሆነች ድረስ ሁላችንም ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ነን!!! የሽልማቱ የመክፈቻ ስነስረዐት ላይ ንግግር ያቀረቡት Reiss-Andersen Chair of the Norwegian Nobel የተናገሩት::
@Ethiojob1Vacancy

Forwarded from Cooperative Bank of Oromia
List of Applicants Registered for Graduate Trainee.pdf
1.5 MB
የግራጁዬት ትሬይኒ ኦንላይን ምዝገባ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ ተላልፏል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት አመልካቾችን ለመቀበል ተቸግረናል፡፡ ባንኩ ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን እየገለጽን ችግሩ እስኪቀረፍ ድረስ ማስታወቅያውን ያነሳን መሆናችንን እያሳወቅን ችግሩ ሲቀረፍ ማስታወቅያውን በድጋሜ ለተጨማሪ ቀናት አየር ላይ የምናውል መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
በተጨማሪም የተሳካ ምዝገባ ያከናወናችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በድጋሜ መመዝገብ የማያስፈልጋችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ቀጣይ ሂደቶችን ከፌስቡክ ገፃችን እና ቴሌግራም ቻናላችን እንድትከታተሉ እንጠቁማለን፡፡
ለትዕግስታችሁ እናመሰናግለን!
#Coopbank #Bank #Ethiopia

አዲሱን የአድሰንስ የታክስ ህግ ትክክለኛ አሞላል | How to fill out the new YouTube AdSense Tax Info
ማወቅ መልካም ነው፤ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው።
https://youtu.be/Dwr3hUUFUGo
https://www.youtube.com/watch?v=Dwr3hUUFUGo
ተሻሽሎ የመጣውን የዩቲዩብ አድሴንስ የታክስ ሕግ ትክክለኛ አሞላልን ይመልከቱ ይወቁ

YouTube
አዲሱን የአድሰንስ የታክስ ህግ ትክክለኛ አሞላል | How to fill out the new YouTube AdSense Tax Info | Sewasew Tube
አዲሱን የአድሰንስ የታክስ ህግ ትክክለኛ አሞላል | How to fill out the new YouTube AdSense Tax Info | Sewasew Tube #አድሰንስ_የታክስ_ህግ #አድሰንስ #adsense_tax_info #youtubecreator #adsensetaxinfo #taxlaw #youtubetaxinformation #sewasew_Tube #sewasew #youtuber #adsensetips #ethiopia…