Ethio Job Vacancy
46.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#ማስተካከያ ‼️

#Ethiopia : በትላንትናው ዕለት በኮቪድ-19 የ24 ሰዓት ሪፓርት በወጣው መግለጫ ላይ ከአማራ ክልል(ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ለይቶ ማቆያ) ቫይረሱ በምርመራ የተገኝባቸው ተብሎ የተገለፀው በግንቦት 9 ቀን በወጣው መለጫ ላይ ተጠቅሶ የበነበረ መሆኑን እና በትላትና ዕለት ቫይረሱ በምርመራው የተገኝባቸው ሰዎች ቁጥር 34 መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መገለጫ ይቅርታ መተጠየቅ አስታውቋል።
#ማስተካከያ

ትላንት ይፋ በተደረገው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመቁረጫ ነጥብ ላይ የተደረገ ማስተካከያ (መስማት ለተሳናቸው እና ለአይነስውራን) እንደሚከተለው ቀርቧል።

ተፈጥሮ ሳይንስ ፦

- መስማት ለተሳናቸው ወንድ ተማሪዎች 275 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ

- መስማት ለተሳናቸው ሴት ተማሪዎች 270 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ

ማህበራዊ ሳይንስ ፦

- መስማት ለተሳናቸው ወንድ ተማሪዎች 270 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ

- መስማት ለተሳናቸው ሴት ተማሪዎች 265 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ

- ለአይነስውራን ወንድ ተማሪዎች 240 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ

- ለአይነስውራን ሴት ተማሪዎች 235 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ

መረጀውን ያገኘነው ከ #MoSHE ነው።