ግንቦት 27/2011 (04 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Jimma Univeristy
11 - ቦታዎች በ0አመት
Advert on Addis Zemen
Jimma Univeristy
11 - ቦታዎች በ0አመት
I want to share new job vacancies with video and audio record. Please subscribe my Youtub channel. If I get more subscriber, I will strat a video
My facebook account already disabled. I don't know the reason. So I try to address the vacancy via Telegram and also via Youtube in the near future. Please Subscribe my Youtube channel. Click the link above. Thanks
#የትርጉም #መናፍስት
እንደ ሰው ስጠይቅ በብሔር አታዳምጡኝ
የራስ አስቀምጣችሁ የዘር ጆሮ አትስጡኝ
የዘር መልስ አትስጡኝ
እንደ ሰው ሲያወራ በጎጥ ጆሮ ሰምተን
"#መገዳደፍ" ጀመርን "#መደጋገፍ" ትተን
* * *
#እንግዳ #ሲመጣ
ትልቅ ሀገር ሽጠን መንደር ስለገዛን
"#ማሳቁን" ትተነው "#ማሳቀቅ" አበዛን
ሰውነትን ጥሎ ዘረኝነት ሲያልፈው
"#ተቀባይ" "#ተበቃይ" ሆነውና አረፈው
ዜግነት ሞቶ ብሄር ጀገነ
"#መቀበል" ማለት "#መበቀል" ሆነ
* * *
#አዲስ #ሞያ #ሆኖ
አፍ በጆሮ ማረድ ንግግር መበለት
"#እንቆረጥ" ሆኗል "#እንቆጠር" ማለት
#አትራፊ #ተብሎ
ፍቺ ሊቸረቸር ከሱቅ የወጣ ‘ለት
"#እንዝጋ" ይልሀል "#እንግዛ" ለማለት
* * *
ተርጓሚ ሲበዛ በየጥጋጥጉ
"#መተራረድ" ሆነ "#መረዳዳት" ወጉ
"#የማብላት" ትርጉሙ "#መብላት" የሆነ ‘ለት
"#መገናነዝ" ሆኗል "#መዘጋገን" ማለት
"#ሊቁን" ጠፍንገን "#ቂሉን" ስንፈታ
"#ወንጀል" ገነነ "#በወንጌል" ፋንታ
ትርጉም አለቀ ፍቺ ተዛባ
"#ልጅ" ስንጣራ "#ጅል" ዘሎ ገባ
========||=======
እንደ ሰው ስጠይቅ በብሔር አታዳምጡኝ
የራስ አስቀምጣችሁ የዘር ጆሮ አትስጡኝ
የዘር መልስ አትስጡኝ
እንደ ሰው ሲያወራ በጎጥ ጆሮ ሰምተን
"#መገዳደፍ" ጀመርን "#መደጋገፍ" ትተን
* * *
#እንግዳ #ሲመጣ
ትልቅ ሀገር ሽጠን መንደር ስለገዛን
"#ማሳቁን" ትተነው "#ማሳቀቅ" አበዛን
ሰውነትን ጥሎ ዘረኝነት ሲያልፈው
"#ተቀባይ" "#ተበቃይ" ሆነውና አረፈው
ዜግነት ሞቶ ብሄር ጀገነ
"#መቀበል" ማለት "#መበቀል" ሆነ
* * *
#አዲስ #ሞያ #ሆኖ
አፍ በጆሮ ማረድ ንግግር መበለት
"#እንቆረጥ" ሆኗል "#እንቆጠር" ማለት
#አትራፊ #ተብሎ
ፍቺ ሊቸረቸር ከሱቅ የወጣ ‘ለት
"#እንዝጋ" ይልሀል "#እንግዛ" ለማለት
* * *
ተርጓሚ ሲበዛ በየጥጋጥጉ
"#መተራረድ" ሆነ "#መረዳዳት" ወጉ
"#የማብላት" ትርጉሙ "#መብላት" የሆነ ‘ለት
"#መገናነዝ" ሆኗል "#መዘጋገን" ማለት
"#ሊቁን" ጠፍንገን "#ቂሉን" ስንፈታ
"#ወንጀል" ገነነ "#በወንጌል" ፋንታ
ትርጉም አለቀ ፍቺ ተዛባ
"#ልጅ" ስንጣራ "#ጅል" ዘሎ ገባ
========||=======
አይታይም ላላችሁ በድጋሜ…
ግንቦት 25/2011 (02 June 2019)
Advert on Addis Zemen
Welkite University
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀናት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት፣
2. የምዝገባ ቦታ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06
3. አመልካቾች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ወቅት የስራ መደቡን በመጥቀስ ማመልከቻ፣የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ለዩኒቨርሲቲ መምህርነት በሁለተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች የሁለተኛ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች
3.5 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.35 እና ከዚያ በላይ፣ ለአካል ጉዳተኞች
3.15 እና በላይ መሆን ሲኖርበት ከዚህ በተጨማሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (CGPA) ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75 እና በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች 2.5 እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በሌክቸርነት የሚቀጠሩ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የመመረቂያ ፅሁፋቸው ውጤት በጣም ጥሩ እና በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
5. ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤቶች የተመረቁ ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (coc) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
6. መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የተሰራበት የስራ ልምድ በወቅቱ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተሰጠ የተሟላ ማስረጃ መያያዝ ይኖርበታል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0113220167 ፋክስ ቁጥር፡- 0113220167 በዩኒቨርሲቲው ድረ- ገጽ www.wku.edu.et መመልከት ይቻላል፡፡
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሠረት ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች
1. የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
2. በሌቭል ደረጃ የሚሰጡ የትምህርት ማስረጃዎች ሲኦሲ (COC) ማቅረብ የሚችል
3. የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች መልቀቂያ እና የሥነ ምግባር ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
4. ከተማሩበት ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ኦፊሻል ትራንስክሪብት ማቅረብ የሚችል
5. የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
6. የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ /የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 01/
ልዩ ጉዳዮች፡-
1. ጾታ አይለይም
2. ለተወዳዳሪዎች የፅሑፍ ፈተና፣ የተግባር ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ፈተና ይሰጣል
3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
4. የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-122-59-55
Addis Ababa University