Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ሐምሌ 24 2011 (31 July 2019) ...Ethiopian Development Bank ... 5 ቦታዎች በ0አመት
ሐምሌ 24/2011 (31 July 2019)
Advert on Reporter
Ethiopian Development Bank
5 - ቦታዎች በ0አመት
ሕጋዊ መስለው ሕገወጥ ስራ ከሚሰሩ አሰሪ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ተጠንቀቁ
ሽምጥጥ አርገው ገንዘባችሁን መብላት እንጂ ስራ አያገናኟችሁም
ሌባ አይገልፃቸውም
ሲጀመር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ፍቃድ ሲያወጡ ከቀጣሪው ድርጅት እንጂ ከሥራ ፈላጊ ወይንም ከተቀጣሪ ኮሚሽን መቀበል በፍፁም አይችሉም።
ለሥራ ፍለጋ የሔዱ ግለሰቦች ይሔን ኤጀንሲና መሰሎቹን አትመኗቸው የሚል መልእክት ልከዋል። እነሱም ብራቸውን ተበልተው ስራ ሳያገኝላቸው ቀርተዋል

በዛ የለ ሰው ይህንን አሜን ኤጀንሲ በጥንቃቄ እዩት ብለዋል ...
ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ነው ብለዋል
ሐምሌ 21/2011 (28 July 2019)
Advert on Reporter
Kuraz International Publisher PLC
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 21/2011 (28 July 2019)
Advert on Reporter
Felema Construction PLC
5 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 24/2011 (31 July 2019)
Advert on Reporter
Fassilo Woodworks
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 21/2011 (28 July 2019)
Advert on Reporter
Future Talent Academy
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ሐምሌ 24/2011 (31 July 2019)
Advert on Reporter
Millennium Development Ethiopia
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
#ScamPageAlert

ፌስቡክ ላይ "Adey Foreign Employment Agency" በሚል ስም ትልልቅ የውጭ ኩባንያዎችን እየጠቀሰ ስራ እናስቀጥራለን፣ ቪዛ እናስገኛለን እንዲሁም የመኖርያ ፈቃድ እናሰጣለን የሚል ገፅ አለ። ገፁ በሀሰት መረጃ ሰዎችን እያጭበረበረ እንደሆነ እንዲሁም የሚጠቅሳቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲህ የሚባል ድርጅት እንደማያውቁ ተደርሶበታል።

ጠንቀቅ እንበል!
Via #Elias_Meseret