Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#ጥበበ_ግዮን ስፔሺያላይድ ቲቺንግ ሆስፒታል
የሥራ ቅጥር ፈተና ቀን፦
👉Nurse Professional- PS 2/1- 27/11/2011 4:00 LT
👉Junior Nurse Professional- PS 1/1 - 28/11/2011 4:00 LT
👉Junior Midwifery Professional- PS 1/1- 29/11/2011 4:00 LT
ኢንጅነሩ አርሶአደር
(An engineer to be a Farmer)
---------------------------------------
ሰዎች የማያደክሙ እና በቀላሉ ጠቀም ያለ ገንዝብ የሚያስገኙ ስራዎችን ቢመኙ አይገርምም፣ ምክንያቱም በትንሽ ወጪ እና ድካም ሃብት ማካበት አለማዊ እውነታ ነው፡፡ በተቃራኒው በእልህ እስጨራሽ ስራ በሸካራ አጆቻቸው እየቧጠጡ የሃብትሰገነት ላይ የወጡ አሉ፡፡ ለአብነትም የአለማችን $75.6 ቢሊዮን ሃብት ባለቤት አቶ ዋረን ቡፌት የመጀመሪ ያስራው ጋዜጣ አዟሪ ነበር፡፡ እንዲሁም የአለማችን ቁጥር አንድ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅ የሶስት ቢሊዮን ዶላር ሃብት ባለቤት ወ/ሮ ኦፕራውንፍሬይ የግሮሰሪ ቤት ካሸር እና ፀሃፊ ነበረች፡፡ ሁሉም መነሻቸው ትንሽ ነው፡፡ ቢሆንም መክሊታቸውን ፈልገው ያገኙ የስኬታማ ሰዎች ምሳሌ ሁነዋል፡፡
የእነዚህን ባለሃብቶች ታሪክ ለመጋራት ረዥም ራዕይን የሰነቀው የከሚሴው ወጣት ኢንጅነር አህመድ ሁሴን ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን በውሃ ምህንድስና አግኝቷል ፡፡ ከተመረቀ በኋላ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ለ4 ዓመት ያህል የመስኖ መሃንዲስ ሆኖ ያስተማረውን ማህበረሰብ አገልግሏል፡፡ ነገርግን ወር ጠብቆ ደመወዝ ማግኘትን ቀድሞውንም የእርሱ ፍላጎት አልነበረም፡፡ የመንግስት ስራውን ለመልቀቅ ተገደደ፡፡ እንዴት ወደ እርሻ ሙያ እንደገባ ሲናገር፣ "በመጀመሪያም የመንግስት ስራ የተቀጠርሁት ያስተማረኝን ማህበረሰብ ለማገልግል እና የወጪ መጋራት ክፍያየን ለመክፈል ነበር፣ መጀመሪያ እኔ በኢኮኖሚ ጠንክሬ በኋላ ህዝቤን ማገልገል እንደምችል ሲገባኝ ስራየን በመልቀቅ ወደ ግብርና ስራ ተቀላቀልሁ፡፡ ብዙጊዜ በሚዲያ ስመለከት ሞዴል አርሶአደር ተብለው የሚሸለሙት ትክክለኛ እና ለሌሎች ገበሬዎች አርዓያ ሆነው አላገኘኋቸውም፤ ስለዚህ እኔ የግብርና ፍቅር በውስጤ ስላለ ለሌሎች አርሶአደሮች አርዓያ ለመሆን በግብርናው ዘርፍ ያለኝን እውቀት ተጠቅሜ ለአገሬ ለውጥ ለማምጣት አርሶአደርነትን መርጫለሁ" ብሏል፡፡
በአመልድ የግሮውዝ 4 ዘፊውቸር፡ ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት ለዘላቂ ኑሮ መሻሻል ፕሮጀክት ከሲውዲን አለምአቀፍ የልማት ተራድኦ ደርጅት ባገኘው 25.7 ሚሊዮን ብር በፋርም አፍሪካ፣ ሜርሲኮርፕስ እና አመልድ ትብብር በደዋ ጨፋ ወረዳ እየተተገበረ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ የወጣቱን ራዕይ በመገንዘብ እና በአካባቢው ያሉ ሌሎች አርሶአደሮች የበጋመስኖ ማልማት እንዲችሉ የማህበረሰብ ኩሬ በወጪ መጋራት (80 በመቶፕሮጅክቱ) ገንብቶላቸዋል፡፡ ኩሬውን እንዲጠቀሙ በሶላር የሚሰራ የ18 ሺ የሶላር ፓምፕ ከፕሮጀክቱ በነፃ አግኝተዋል፡፡
ኢንጅነር አርሶአደር አህመድ በ1.5 ሄክታር መሬቱ ላይ በጥምር ግብርና ሙዝ፣ ማንጎ፣ ጤፍ፣ ሽንብራ፣ ቡና እና የሽንኩርት ዘር እያለማ ነው፡፡ በመጀመሪያው የምርት ዘመን ከጤፍ ምርት 20 ሺ ብር እና ከሽምብራ ምርት 54 ሺ ብር ገቢ አግኝቷል፡፡ አሁን የሽንኩርት ዘር በኩሬው ዙሪያ እያለማ በመሆኑ የክረምት ወጪውን ከዚህ ገቢ ለመሸፈን አቅዷል፡፡
ኢንጅነር አህመድ ጥሩ የኢኮኖሚ አቅም ሲገነባ እንደገና በተመረቀበት ሙያ ማህበረሰቡን በማገልገልማህበረሰባዊ ግዴታውን ለመወጣት እቅድ እንደላው ተናግሯል፡፡
An Engineer to be a Farmer
-----------------------------------
Mr. Ahmed Husssen, aged 35, lives in Dewachefaworeda, Oromo Nationality Administration zone. He is married and has 7 children. He was an irrigation engineer, but now a farmer. What do you think?
He used to be an employed by Government of his locality, Oromo Nationality Zone as irrigation Engineer. However, he had no any interest for he had had no enough money to lead his live though he believes on serving his community on his profession. He had chosen to leave his government office job and he planned to return office while he would have enough capital. His reason to be a farmer, “while I was attending farmers ceremonial programs, most of them were awarded as a model but they were not the real one, and I decided to be a real model farmer for the rest of and to grow Ethiopia in farming by using my professional knowledge”, he said.
ORDA’s Growth for the Future: Enhancing market system for improved sustainable livelihood project has been implementing in Dewachefaworeda with 25.7 million birr secured from Sweden International Development Agency implementing through consortium by farm Africa, Mercy corpsa and ORDA. The project has built a community pond with a solar pumper technology in cost sharing base (80 % of the cost by project) with farmers.
Engineer and farmer Ahmed has 1.5 hectare land, and now he is growing Banana, teff, cheek pea, coffee and mung bean. In his first year farming, he earned Birr 20,000 from Teff crop and Birr 54,000 from cheek pea crop sale.
He has planned to use the community pond to irrigate his vegetation at dry season and bring more wealth in his yard. We do not know where is his destination, but we can sure he will be a food secured. Have a nice journey in your farming!
ሀምሌ 25/2011 ዓ.ም

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ::

ምንጭ፤ ጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት
"ውድ የብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና ቤተሰቦች የኤጀንሲያችንን ማህበራዊ ገጾች በማስመሰል የተለያዩ የተዛቡ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎችንና የተማሪ ወላጆችን ሲያምታቱ እንደነበረ ይታወሳል፡፡

በአሁኑ ወቅትም የከፍተኛ ትምህርት መግብያ የፈተና(12ኛ ክፍል ፈተና) ውጤት ተለቋል በማለት እያደናገሩ ይገኛሉ፡፡ ይህ መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እየገለጽን የፈተና ውጤቱ በሚለቀቅበት ወቅት እንደተለመደው በኤጀንሲው የማህበራዊ ገጽና ከዚህ ቀደም ውጤት የምንገልጽበት ዌብ ሳይት www.neaea.gov.et የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡"

የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia
1. Logistics Officer
Job Description
You will coordinate the implementation of all day-to-day logistics activities to ensure all programs and operations have the goods and services needed when they need them in support of high-quality programs serving the poor and vulnerable.Your knowledge and experience will allow you to coordinate commodity and logistics needs and challenges and the implementation of solutions, as you apply the principles of stewardship, integrity, transparency, and accountability.
Job Requirement
Education and Experience
• MA/MSc Or BA /BSc Degree in a relevant field
• 3 years of relevant experience is required for MA/MSc of which 1 year is in a senior position, OR
• 6 years of relevant experience is required for BA/BSc of which 1 year is in a senior position
• Knowledge of political dynamics along the chain, infrastructure, market knowledge, as well as related laws and regulations.
• Proficient in MS Office package (Excel, Word, PowerPoint, Visio). Experience with commodity tracking systems is a plus.
Personal Skills
• Good planning, coordination, prioritization, and time management skills
• Good analytical skills with ability to make independent judgment and decisions
• Ethical conduct in accordance with recognized professional and organizational codes of ethics
• Proactive, resourceful, solutions-oriented and results-oriented
• Ability to work collaboratively as part of a team environment
Agency-wide Competencies (for all CRS Staff):
These are rooted in the mission, values, and guiding principles of CRS and used by each staff member to fulfill his or her responsibilities and achieve the desired results.
• Trusting Relationships
• Professional Growth
• Partnership
• Accountability
How to Apply
Please enter via https://form.jotformeu.com/92071654345356 to fill a form and attach your up-to-date CV before the application deadline, August 08, 2019.
Applications should be submitted by August 08, 2019 up to 5:00 PM, late submission will not be accepted. These job opportunities are open to Ethiopian nationals only. Phone solicitations cannot be accepted. You will be contacted only if you are selected for written exam/interview.
Qualified women are highly encouraged to apply
CRS’ talent acquisition procedures reflect our commitment to protecting children and vulnerable adults from abuse and exploitation.
Equal Opportunity Employer
Yonatan B.T PLC
1.የውጪ ሽያጭ
Job Requirement
አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሴልስ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት:3
ፆታ:ወንድ
2. ሽያጭ
Job Requirement
አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሴልስ ዲግሪ
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት:3
3. ጀማሪ ኤሌክትሪካል ኢንጂነር
Job Requirement
አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃ:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ በCommunication እና Control ስትሪም ዲግሪ
የሥራ ልምድ:0 ዓመት
ብዛት:2
ፆታ:ወንድ
How to Apply
አመልካቾች ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃቸውን ይዘው መቅረብ
ይኖርባቸዋል ፡፡
አድራሻ፡- 1. ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 902 ስልክ፡- 0115158553
2. ዊንጌትአደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መስሪያ ቤትስልክ፡- 011 270 7030/09 11 51 68
43
Application Deadline: August 14/2019
Sourced from Reporter job portal