#ScamPageAlert
ፌስቡክ ላይ "Adey Foreign Employment Agency" በሚል ስም ትልልቅ የውጭ ኩባንያዎችን እየጠቀሰ ስራ እናስቀጥራለን፣ ቪዛ እናስገኛለን እንዲሁም የመኖርያ ፈቃድ እናሰጣለን የሚል ገፅ አለ። ገፁ በሀሰት መረጃ ሰዎችን እያጭበረበረ እንደሆነ እንዲሁም የሚጠቅሳቸው የውጭ ኩባንያዎች እንዲህ የሚባል ድርጅት እንደማያውቁ ተደርሶበታል።
ጠንቀቅ እንበል!
Via #Elias_Meseret