ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ሐምሌ 20/2011 ዓ.ም
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ማሳሰቢያ፡- ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ
ከተገለፀበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ
ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ በማያያዝ ቢሮ
በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡- መርካቶ ከአራተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወረድ ብሎ ወይም ከይርጋ ኃይሌ ጀርባ አስፋ
ወሰን ሆቴል ፊት ለፊት እድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን ማህበር የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ
የአክሲዮን ማህበሩ አስተዳደር ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011 829 0742 እድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን
ማህበር

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ሐምሌ 20/2011 ዓ.ም
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣ
ማሳሰቢያ፡1. በምዝገባ ወቅት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከነፎቶኮፒው
መቅረብ አለበት፡፡
2. መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሴቶች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡
3. የምዝገባ ቦታ ፌዴ/ፖሊስ ኮሚ/ጤና አገል/ዳ/ት እና ሐረር ፖሊስ ሆስፒታል ዲቪዥን፡፡
4. የምዝገባው ጊዜ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ
የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ፡፡
5. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0115- 302054 መደወል ይቻላል፡፡
የፌዴ/ፖሊስ ኮሚ/ጤና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

ሐምሌ 19/2011 (26 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Central Statistical Agency
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Advert on The Ethiopian Herald
Central Statistical Agency
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 19/2011 (26 July 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Oromiya Environment, Forest and Climate Change Authority
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Advert on The Ethiopian Herald
Oromiya Environment, Forest and Climate Change Authority
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ሐምሌ 20/2011 (27 July 2019)
Advert on Addis Admas
Ethiopian Human Right Commission (EHRC)
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Advert on Addis Admas
Ethiopian Human Right Commission (EHRC)
4 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
#ሐምሌ 20/2011 (27 July 2019)
Advert on Addis Zemen
ኒው ላይፍ ቲን ቻሌጅ ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሪሊፍ ፕሮግራም የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት፡ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል ። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
1. የፕሮግራም ባለሙያ/ ኦፊሰር በማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ከ2 እስከ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በ2ኛ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ።
2. የሂሣብ ባለሙያ፡- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ ላይ የ2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ።
3. ሶሻል ወርከር / ካውንስለር፡- በማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዥ ፊልድ የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ 1ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ላት 4. የሥራ አስኪያጅ ረዳት በማህበራዊ ሳይንስና በማኔጅመንት በተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ፤(በሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያላው/ላት ።
* ደመወዝ በስምምነት
* ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕብረተሰቦች ወይም ወላጅ አልባ የሆኑ ሕፃናት ጋር የሰራ/ች ቅድሚያ ይኖረዋል ።
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
• ከላይ ለተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስረጃችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
አድራሻ:- 22 ሆሊደይ ሆቴል አጠገብ ወደ አደዋ ድልድይ በሚወሰድው መንገድ ትንሽ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ።
ስልክ ቁጥር 0912 44 16 45 / 0913381485
ኒው ላይፍ ቲን ቻሌጅ ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሪሊፍ ፕሮግራም