Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
#ሐምሌ 20/2011 (27 July 2019)
Advert on Addis Zemen

ኒው ላይፍ ቲን ቻሌጅ ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሪሊፍ ፕሮግራም የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት፡ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል ። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

1. የፕሮግራም ባለሙያ/ ኦፊሰር በማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ከ2 እስከ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት ወይም በ2ኛ ዲግሪ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ።

2. የሂሣብ ባለሙያ፡- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ ላይ የ2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ።

3. ሶሻል ወርከር / ካውንስለር፡- በማህበራዊ ሳይንስ እና ተያያዥ ፊልድ የመጀመሪያ ዲግሪ የሥራ ልምድ 1ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ላት 4. የሥራ አስኪያጅ ረዳት በማህበራዊ ሳይንስና በማኔጅመንት በተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ፤(በሁለተኛ ዲግሪ 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያላው/ላት ።

* ደመወዝ በስምምነት

* ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕብረተሰቦች ወይም ወላጅ አልባ የሆኑ ሕፃናት ጋር የሰራ/ች ቅድሚያ ይኖረዋል ።

• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

• ከላይ ለተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ማስረጃችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

አድራሻ:- 22 ሆሊደይ ሆቴል አጠገብ ወደ አደዋ ድልድይ በሚወሰድው መንገድ ትንሽ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ።

ስልክ ቁጥር 0912 44 16 45 / 0913381485

ኒው ላይፍ ቲን ቻሌጅ ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሪሊፍ ፕሮግራም