Forwarded from Citizens Journal ኢትዮጵያ
#UPDATE
በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል ከሁለት ሰዓት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ኃይል በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማገናኘት ተጀምሯል።
ደረጃ በደረጃ የተቀሩትን አካባቢዎች ኃይል እንዲያገኙ የማድረግ ስራም በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሳውቋል።

#Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኔ 03 እና 04/2013 ዓ.ም #እንደሚቀጥል አሳውቋል።
የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሰኔ 01 እና 02/2013 ዓ.ም በኦንላይን ይከናወናል ማለቱ ይታወሳል።
የኦንላይን ምዝገባው የተካሄደ ሲሆን የተወሰኑ ችግሮች እንደነበሩበት ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደረሱ ቅሬታዎች ያሳያሉ።
የኦንላይን ምዝገባው ሰኔ 03 እና 04/2013 ዓ.ም http://portal.aau.edu.et ዶሜይንን በመጠቀም እንደሚቀጥል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ተማሪዎች በተመደቡበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ሰኔ 19 እና 20/2013 ዓ.ም መሆኑንም አስታውሷል።
የገጽ ለገጽ ትምህርት ሰኔ 21/2013 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
www. aau.edu.et በመጠቀም ምዝገባ እንዴት ማከናወን እንደሚቻል፣ የተመደቡበትን ካምፓስ መኝታ ቤት ቁጥር እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚቻል ዩኒቨርስቲው አሳውቋል።
ምንጭ፦ አ/አ/ዩ ሬጅስትራር

በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ፡፡
በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል ሽብርተኛ ተብሎ በተፈረጀው የህወሃት ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ወልዲያ የኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ለመመደብ የመመዝገቢያ ገፅ ተከፍቶ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ እና ምደባ እንደሚካሄድም ተገልጿል፡፡
በዚህም በዩኒቨርስቲዎቹ ትምህርትቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃቸውን በማዘጋጀት ከ ዛሬ ጀምሮ መመዝገብ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡
ለመመዝገብ https://forms.gle/wYpZtTqpdQ417Bxx8 በመጠቀም የተቀመጠውን ፎርም እንዲሞሉ እና ምዝገባ እንዲያካሂዱ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

#Update_CBE_Bank_Trainee_Applicants
የዶክመንት ማጣራቱ ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን
በጣም ብዙ አመልካቾች በተለይ በተለያዬ ስራ አለም ያሉና የ8ተኛ ክፍል ፈተና የወሰዱበት ዓ/ም መነሻ ተደርጎ አሁን ያመለከቱበትን ዓ/ም ጋር ሲነፃፀር እድሚያቸው ከ 35 አመት በላይ ሆኖ በመገኘቱ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል።
Via
Muluken Seyfu
የፈተና ጊዜው እና የተፈታኞች ስም ዝርዝር እስኪገለጽ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ።

የ12ኛ ክፍል ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናውን የሚወስዱበት ቀን ይፋ ተደረገ።
በ2013 የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ከጥር 24 እስከ ጥር 27 ቀን 2014 ዓ.ም ፈተናው እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
በሁለተኛ ዙር የሚሰጠውን ፈተና 58 ሺህ 936 ተማሪዎች እንደሚወስዱም የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል።
በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች በፀጥታ ምክንያት ፈተና መወሰድ ያልቻሉ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ አቶ ተፈራ አብራርተዋል።
የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያለምንም ችግር መጠናቀቁን ያስታወሱት ዳይሬክተሩ ሁለተኛ ዙርም በሰላም እንዲጠናቀቅ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ ነው ብለዋል።
ህብረተሰቡና የሚመለከታቸው አካላት ፈተናው በሰላም መጠናቀቅ እንዲችል የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ዳይሬክተሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።

የፈተና ውጤታችሁን ከነገ ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ።
በህክምና /Medicine/ ሙያ የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች የፈተናው ውጤት ከነገ ጀምሮ መመልከት ይቻላል።
ከታህሳስ 21-27/2014 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ የህክምና /Medicine/ ተመዛኞች ከየካቲት 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተመዛኞች ከየካቲት 1 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936/37 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ጤና ሚኒስቴር በሌሎች የሙያ ዘርፎች ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች ውጤት በቅርብ ቀን ውስጥ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።
በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል።
አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው እንዲሞክሩት የተጠቆመ ሲሆን በሚያስገቡበት ጊዜ ባዶ ሰንጠረዥ ከመጣልዎት አልተመረጡም ማለት እንደሆነ ተጠቁሟል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ከአንድ ሥራ መደብ በላይ ያመለከቱ አመልካቾቾ መፈተን የሚችሉት በአንዱ ብቻ መሆኑን ገልጿል።
በፈተና ሠዓት የተሠጥዎትን የምዝገባ መለያ ኮድ፣ የተፈተኑበትን የስራ መደብ መጠሪያ በፈተና አቴንዳንስ ወረቀት ላይ መፃፍ እንዲሁም እራስዎን የሚገልፅ መታወቂያ እንዳይረሱ ተብላችኋል።
ሆኖም መረጃዎን ለማየት የሚያገለግለው https://www.pshrdb.gov.et አሁን ላይ ይህንን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን አመልካቾች ጠቁመዋል።

Ethio Job Vacancy
#Update በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል። አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው…
#Update
- የመፈተኛ ሰዓት ጠዋት 2፡30
- አመልካቾች የፈተና ቦታ ለመመልከት የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር በተመዘገቡበት ዌብ ሳይት ላይ እንዲሞክሩ ቢገለጽም ዌብሳይቱ (https://www.pshrdb.gov.et) አሁንም እየሰራ አይደለም።
- ሆኖም የመፈተኛ ቦታዎች ይፋ ሆነዋል። 15 መፈተኛ ቦታዎች ተብለው የተለዩት ከላይ ተያይዘዋል።
አንድ አመልካች የሚፈተንበትን ቦታ ከወዲሁ አውቆ በሚፈተንበት ቦታ መገኘት እንዲችል ዌብሳይቱ መስራት አለበት፤ ወይንም አማራጭ ዘዴ ሊኖር ይገባል።

ለሚ_ኩራ_የስራ_ማስታወቅያ_ለፈተና_የሚቀርቡ_ስም_ዝርዝር_1.xlsx
#Update
በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ላወጣው የሥራ ማስታወቂያ 22,038 አመልካቾች ለፈተና እንዲቀርቡ ይፋ ሆኗል።
አመልካቾች ከላይ በተያያዘው ውስጥ ስማችሁ፣ የፈተና መለያ ቁጥርና የመፈተኛ አድራሻ ተያይዟል።

የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
የጤና ሚኒስቴር ከግንቦት 01 - 04/2014 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች ከሰኔ 10/2014 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራቸውን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታቸውን መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋቃ።
በውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0118275936/ 0118275337 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄያቸድን ማቅረብ እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ገልጿል።

በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ጷጉሜን 5/ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
#Update የልዩ ዕድል ሎተሪ ዕጣው ህዳር 07/2014 ዓ.ም ይወጣል የሚለው ህዳር 07/2015 ዓ.ም ለማለት ይመስላል እና በዚህ ብትይዙት መልካም ነው። ይሕን ስህተት ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ያርመዋል ብዬ አስባለሁ።
#Update
It is to be noted that East Africa Bottling Share Company has announced a job opportunity for Graduate-in-Trainee program. This is therefore, to kindly inform you to check below PDF to see if your name is included in the shortlisted candidates.
Note: Applicants who fulfilled the minimum requirement in terms of field of studies
Shortlisted and invited to take written exam as per the below schedule.
Written Exam: Saturday October 1, 2022 | 8:00 AM , It's postponed to October 4, 2022 at 8:00 AM
Please check name lists of Short listed Candidates for Graduate in Trainee using the following link:
https://bit.ly/3BEG51B
መረጃውን #Share በማድረግ ለሚመለከታቸው እንዲደርስ እንተባበር።

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው። ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ Please Join here.. በፌስቡክ ገፅ... www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/ በበየነ መረብ (ድረገጽ): www.sewaseweth.com…
#Update
Correction Email address!
Thunder Trading plc vacancy announcement
Applicants who meet the minimum requirements and are interested to be considered for these positions are invited to submit their application via email on
thundertrading19@gmail.com along with scanned copy of all their supporting documents.
Use the above mentioned email address and check the details from the image.
Application Deadline: October 12, 2022

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ122 የባንኩ ቅርንጫፎቹ በዜሮ ዓመት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው የሥራ ማስታወቂያ የማመልከቻ ድረገጹ አይሰራም የሚሉ ተደጋጋሚ አስተያዬቶች ደርሰውኛል። እውነት ነው መጀመሪያ አካባቢ ያስቸግር ነበር፤ ነገርግን አሁን ላይ በደንብ እየሰራ ስለሆነ በድረገጹ ገብታችሁ ማመልከት ትችላላችሁ። አንዳንዴ በኔትወርክ ችግር ካልሰራላችሁ ምሽት ከ2:30 በኋላ ብዙ ሰው ስለማይጠቀም በቀላሉ ማመልከት ትችላላችሁ።
በራሳችሁ ለማመልከት ከተቸገራችሁ ባንኩ ያዘጋጀውን ''How to Apply'' የሚለውን በመጫን PDF Manual አውርዳችሁ መመልከት ትችላላችሁ።
የወጡ ማስታወቂያዎችን ለማስታወስ ያህል👇👇
Position 1. Bank Trainee
Position 2. Graduate Trainee
Position 3. IS Trainee
Position 4. IS Graduate Trainee
Position 5. Legal Trainee
Position 6. Legal Graduate Trainee
Position 7. Engineer Trainee
Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website.
For requirements and other detail information, please use the following link:
https://bit.ly/3TndYel
Application Deadline: October 27, 2022
በጉጉት የሚጠብቁ ሥራ ፈላጊዎች እንዲያመለክቱ መረጃውን ሼር #Share #Forward ማድረግ አትርሱ።

የማመልከቻ ድረገጹ እየሰራ ስለሆነ በቀላሉ ማመልከት ትችላላችሁ። 👇👇👇
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቅጥር አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል።
የሚፈለገው የሰው ሀይል ብዛት: 248
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባሉት የመንግስት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
ሁሉም አመልካቾች በድረ ገፅ በተጠቀሰው ቅፅ መሰረት መረጃውን በመሙላት እንድታመለክቱ እያሳሰበ በአካል የሚመጡ አመልካቾች የማይቀበል መሆኑን እሳውቋል።
ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት በቀላሉ Online ያመልክቱ
👇👇👇
http://bit.ly/3wCC4bR
Application Deadline: February 9, 2023
መረጃውን #Share /ሼር/ #Forward በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። Don’t forget to share for your friends.

Sewasew
Addis Ababa city Administration Education Bureau - Vacancy Announcement | 2023 - Sewasew
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቅጥር አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል። You can easily apply via online
#Update
የማመልከቻ ድረገጹ እየሰራ ስለሆነ በቀላሉ ማመልከት ትችላላችሁ። 👇👇👇
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቅጥር አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል።
የሚፈለገው የሰው ሀይል ብዛት: 248
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባሉት የመንግስት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
ሁሉም አመልካቾች በድረ ገፅ በተጠቀሰው ቅፅ መሰረት መረጃውን በመሙላት እንድታመለክቱ እያሳሰበ በአካል የሚመጡ አመልካቾች የማይቀበል መሆኑን እሳውቋል።
ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት በቀላሉ Online ያመልክቱ
👇👇👇
http://bit.ly/3wCC4bR
Application Deadline: February 9, 2023
መረጃውን #Share /ሼር/ #Forward በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። Don’t forget to share for your friends.
የማመልከቻ ድረገጹ እየሰራ ስለሆነ በቀላሉ ማመልከት ትችላላችሁ። 👇👇👇
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቅጥር አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል።
የሚፈለገው የሰው ሀይል ብዛት: 248
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባሉት የመንግስት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
ሁሉም አመልካቾች በድረ ገፅ በተጠቀሰው ቅፅ መሰረት መረጃውን በመሙላት እንድታመለክቱ እያሳሰበ በአካል የሚመጡ አመልካቾች የማይቀበል መሆኑን እሳውቋል።
ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት በቀላሉ Online ያመልክቱ
👇👇👇
http://bit.ly/3wCC4bR
Application Deadline: February 9, 2023
መረጃውን #Share /ሼር/ #Forward በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። Don’t forget to share for your friends.
Ethio Job Vacancy
IEYA Volunteer work data collection form.xlsx
#Update
ይሔን ፎርም በመሙላት የIEYA ፈቃደኛ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሕብረት በሚሰራቸው ስራዎች ይሳተፉ፣ የሥራ ፈጠራ፣ ከታላላቅ አጋር ድርጅቶችና አካላት ጋር የሚኖራችሁን መልካም ትስስር ያሳድጉ። በተለይ ወጣት የሆናችሁ በዚህ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር ለመስራት ይሳተፉ። በዚህ @OneEth2015 አድራሻ የመጨረሻ ዛሬ ጥር 8/2016 ዓ.ም እስከ 11:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይላኩ።

Ethiopian Civil Service Commission Vacancy
The interested applicants can apply before the closing date of application. For more information please read the full article.
Number of Positions: 170 -positions
Deadline: December 30, 2024
How to Apply:
Interested Applicants who fulfil the minimum requirements are invited to submit their applications with non-returnable CV, copies of academic credentials and other relevant testimonials to the following address within 10 days of this announcement.
Ethiopian Civil Service Commission ONLINE JOB APPLICATION FORM
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScnkfdZ2dysaoYQXVZn_b4f9pvLwXPu5Kgoz4N7jIykv4cCGQ/viewform
Female candidates are HIGHLY ENCOURAGED to apply.

✍️ ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች!
ፀሐይ ባንክ 📆 ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው የአይቲ ትሬኒ የሥራ መደብ ዝቅተኛውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 📆የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 3፡00 ለሚሰጠው የኦንላይን ፈተና እንድትዘጋጁ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
ይሁንና ዝቅተኛውን መሥፈርት እንደምታሟሉ እና ስማችሁ በጥሪ ማስታወቂያው ዝርዝር ውስጥ እንዳልተካተተ በተለያየ መንገድ ቅሬታ ያቀረባችሁ አመልካቾች አላችሁ፡፡
በመሆኑም 📍አዲስ አበባ፣ በቅሎ ቤት በተለምዶ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት እስከ 📆 የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 6፡00 ድረስ በአካል በመገኘት ማስረጃችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank #ForAll
ከዚህ በፊት ባንኩ ለፈተና የተጠሩትን ሥም ዝርዝር ለማዬት ይሔን Link ይጠቀሙ👇
https://sewaseweth.com/tsehay-bank-call-for-exam-2/
መልካም ዕድል!
መረጃው ለሚመለከታቸው እንዲደርስ ሼር ይደረግ።