Ethio Job Vacancy
45.1K subscribers
23.2K photos
63 videos
156 files
19K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
#Update_CBE_Bank_Trainee_Applicants

የዶክመንት ማጣራቱ ስራ የተጠናቀቀ ሲሆን
በጣም ብዙ አመልካቾች በተለይ በተለያዬ ስራ አለም ያሉና የ8ተኛ ክፍል ፈተና የወሰዱበት ዓ/ም መነሻ ተደርጎ አሁን ያመለከቱበትን ዓ/ም ጋር ሲነፃፀር እድሚያቸው ከ 35 አመት በላይ ሆኖ በመገኘቱ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል።
Via
Muluken Seyfu
የፈተና ጊዜው እና የተፈታኞች ስም ዝርዝር እስኪገለጽ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ።