#Update
✍️ ለአይቲ ትሬኒ የሥራ ማስታወቂያ ተመዝጋቢዎች!
ፀሐይ ባንክ 📆 ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ባወጣው የአይቲ ትሬኒ የሥራ መደብ ዝቅተኛውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች 📆የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 3፡00 ለሚሰጠው የኦንላይን ፈተና እንድትዘጋጁ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡
ይሁንና ዝቅተኛውን መሥፈርት እንደምታሟሉ እና ስማችሁ በጥሪ ማስታወቂያው ዝርዝር ውስጥ እንዳልተካተተ በተለያየ መንገድ ቅሬታ ያቀረባችሁ አመልካቾች አላችሁ፡፡
በመሆኑም 📍አዲስ አበባ፣ በቅሎ ቤት በተለምዶ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት እስከ 📆 የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 6፡00 ድረስ በአካል በመገኘት ማስረጃችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank #ForAll
ከዚህ በፊት ባንኩ ለፈተና የተጠሩትን ሥም ዝርዝር ለማዬት ይሔን Link ይጠቀሙ👇
https://sewaseweth.com/tsehay-bank-call-for-exam-2/
መልካም ዕድል!
መረጃው ለሚመለከታቸው እንዲደርስ ሼር ይደረግ።