Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
November 24, 2020
June 10, 2021
October 19, 2021
October 26, 2021
January 1, 2022
February 7, 2022
March 18, 2022
Ethio Job Vacancy
#Update በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል። አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው…
March 18, 2022
Ethio Job Vacancy
ለሚ_ኩራ_የስራ_ማስታወቅያ_ለፈተና_የሚቀርቡ_ስም_ዝርዝር_1.xlsx
March 18, 2022
June 17, 2022
August 1, 2022
Ethio Job Vacancy
በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፡፡  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ ጷጉሜን 5/ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
September 11, 2022
September 28, 2022
Ethio Job Vacancy
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው። ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ Please Join here.. በፌስቡክ ገፅ... www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/ በበየነ መረብ (ድረገጽ): www.sewaseweth.com…
October 6, 2022
October 20, 2022
#Update
የማመልከቻ ድረገጹ እየሰራ ስለሆነ በቀላሉ ማመልከት ትችላላችሁ። 👇👇👇
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን በቅጥር አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል።
የሚፈለገው የሰው ሀይል ብዛት: 248

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ባሉት የመንግስት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች

ሁሉም አመልካቾች በድረ ገፅ በተጠቀሰው ቅፅ መሰረት መረጃውን በመሙላት እንድታመለክቱ እያሳሰበ በአካል የሚመጡ አመልካቾች የማይቀበል መሆኑን እሳውቋል።

ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት በቀላሉ Online ያመልክቱ
👇👇👇
http://bit.ly/3wCC4bR

Application Deadline: February 9, 2023
መረጃውን #Share /ሼር/ #Forward በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። Don’t forget to share for your friends.
January 30, 2023
February 2, 2023
Ethio Job Vacancy
IEYA Volunteer work data collection form.xlsx
January 17, 2024
December 21, 2024
February 22