Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#ብልጽግና ምርጫ 2012ን በተመለከተ ከቀረቡት አራት ህገመንግስታዊ አማራጮች መካከል የህገ - መንግስት ትርጓሜ መጠየቅየሚለውን አማራጭ እንደሚቀበል አስታወቀ።

የፓርቲው የፖለቲካና ሲቪክ ጉዳዮች ዘርፍ ሃላፊ ዓለሙ ስሜ የተሻለው አማራጭ ህገ መንግስታዊ ትርጓሜ መስጠት የሚለው በመሆኑ ይሄንን መርጧል ነው ያሉት።

በአንድ አንድ ወገኖች መደበኛ ባልሆነ መልኩ የሚሰማው ከአራቱ ህገ መንግስታዊ ውጭ የሆነው አመራጭ ኢ ህገ መንግስታዊና ተቀባይነት የሌላው መሀኑንም ነው ያብራሩት።

Prosperity Party (PP) said it accepts the Constitutional Interpretation alternative approved by House of People's Representatives (#HoPR) this morning.

Alemu Sime, Political & Civic Affairs Head of PP, said any other alternative other than the four which is "being informally raised by some citizens is unconstitutional & unacceptable"

#Via Addis Standard

#AFMMA, 27/08/2012