#ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰየሙ።
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ህዳር 04፣2013
ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል ለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሰየሙ።
በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ማጽደቁ ይታወሳል።
በጸደቀው ደንብ መሠረት ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸውን ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ሃሳብ አስታውቀዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል ሆነው፣ የክልሉን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላትን የሚመሩ ኃላፊዎችን፣ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ሕጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመመልመል እንደሚሾሙም ዶ/ር ዐቢይ ገልፀዋል።
#Addis Media Network