#ድል አድራጊው ሰራዊት በመቀሌ ከተማ!!!
የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች እና የመቀሌ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የጁንታውን ኃይል ድል አድርጎ መቀሌ ከተማ የገባው የሀገር መላከያ ሰራዊት ለንጹሃን ዜጎች ላደረገው ጥንቃቄ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
በስፍራው ለሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢ ደስታቸውን የገለጹት ነዋሪዎቹ፤ ሰራዊቱ ለወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃ ድጋችፋችው የገለጹ ሲሆን፤ በቀጣይም በሕግ የሚፈለጉ አካላት በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል::
#AFMMA, ህዳር 23/2013
#Ethiopian Press Agency