Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።

አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ከጥቅምት 25 ቀን 2013ዓ.ም ጀምሮ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል ።

#Addis Media Network
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አቶ ጌታቸው ረዳ ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ አሸባሪው ህወሓት የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያ ለመነጠል ያለውን ፍላጎት ያመላከተ ነው::

#Via ETV