Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ የሚያደርገውን በረራ ከነገ ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ

ሰመራ-ነሐሴ 27/2016 (አፋ.ብ.መ.ድ)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ ኤርትራ በየቀኑ የሚያደርገውን በረራ ለመቀጠል ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች አስመራ ውስጥ ስላጋጠሙት ከነገ ነሐሴ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አስመራ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ማቋረጡን ለደንበኞቹ ገልጿል።

አየር መንገዱ ወደ አስመራ ለመጓዝ ቀድመው ትኬት ለቆረጡ ደንበኞቹ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በሌሎች አየር መንገዶች የሚጓጓዙበትን ሁኔታ እንደሚያመቻች አስታውቋል።

አለያም እንደአማራጭ በደንበኞቹ ፍላጎት ለትኬት የከፈሉትን ገንዘብ ሙሉውን ተመላሽ አደርጋለሁ ብሏል።

በደረ-ገጹ www.ethiopianairlines.com አልያም ወደ ዓለም-አቀፍ የጥሪ መቀበያ ማዕከሉ በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት እንደሚቻል ነው አየር መንገድ ማምሻውን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ያስታወቀው።

በዚህ አጋጣሚ ከአየር መንገዱ አቅም በላይ በሆነ ሁኔታ በተፈጠረው የበረራ መቋረጥ በደንበኞዱ ላይ ለሚፈጠረው መጉላላት አየር መንገዱ ከልብ ይቅርታ ጠይቋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"Duul-ellaasah daqaaral Efeq leet akkuk geytimta daddos taamoomi assakat le gurral gexsitak geytimta!"

-Qafar Rakaakayak Xiinissoh Abba Massakaxxa le Cajji Awwal Qarba
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ በአርባምንጭ፤፤
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ የፓርቲውን የመጀመሪያ ጉባኤ አፈጻጸምና 2ኛ ጉባኤ ዝግጅት አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብልፅግና ፓርቲ ህዝብን ማዕከል ያደረገ ልማትን በማረጋገጥ ቃሉን በተግባር እየፈጸመ ነው - የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፋር ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር ሐጂ አወል አርባ የብልፅግና ፖርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች ስብሰባ በኋላ የነበራቸው ቆይታ
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀመረ፤

ሰመራ - ታኅሣሥ 19/2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ዛሬ ጠዋት እየተከናዋኑ ባሉ ጥረቶች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ጀምረናል ብለዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብሔራዊ ቤተመንግስት ቀድሞ እና አሁን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ስለብሔራዊ ቤተመንግስት ያደረጉት ንግግር
#Qafár Rakaakayih Doolatak Naharsí Saqal Massakaxxa le Cajji Awwal Qarba
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ቤተ-መንግስት ልንገባ ቀርቶ በበሩ ማለፍ አይፈቀድም ነበር - የአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች የብሔራዊ ቤተ መንግስት የበዓል አከባበርና ጉብኝት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ያደረጉት ጉብኝት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያደረጉት ውይይት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንቱ በምስል - ታኅሣሥ 28 - ጥር 04፣ 2017 ዓ.ም