የህወሃት ቡድን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት በመፈጸም ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መስመር ጥሷል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
ኣፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ህዳር 01፣ 2013
“የጽንፈኛው ህወሃት ቡድን በአገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መስመር ጥሷል” ሲሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።
የአገር ሉዓላዊ መገለጫ በሆነው የአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመፈጸም ቀይ መስመር በጣሰው የህወሃት ቡድን ላይ የሚወሰደው ህግን የማስከበር ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋግጠዋል።
ቃል አቀባዩ በትግራይ ክልል በህወሃት ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን ህግን የማስከበር ርምጃ አስመልክቶ ዛሬ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የውጭ መገናኛ ብዙሃን ገለጻ አድርገዋል።
በገለጻቸውም ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን ባለፉት ሁለት አመታት ህገ-መንግስቱን የሚጻረሩ በርካታ ህገ-ወጥ ድርጊቶች ሲፈጽም መቆየቱን አስታውሰዋል።
በቅርቡም በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መስመርን መጣሱን ገልጸዋል።
“በመሆኑም ቡድኑን ለህግ ለማቅረብ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ብለዋል።
#Ethiopian Press Agency

#Ityoppiyah Doolat Afrikah Eglah Malakmisih Koobaahissol TPLF butta luk Walal abtam faxxa axcuk meekikki-kisan yaabitte dirab kinnim Ityoppiyah Doolat tiysixxige.
Qafarak Mangaafâ Ratteema-Naharsí Kudok 12/2013
Ityoppiyah Doolat Afrikah Eglah Malakmisih Koobaahissol TPLF butta luk Walal abtam faxxa axcuk meekikki-kisan yaabitte dirab kinnim Ityoppiyah Doolat tiysixxige.
Sissik Kuktak Oytí Saffoosoh exxah oyti elle yascassennal, Naharsí Malaak Dr Abiy Acmad Makaabanna oggoleh axcuk ane-wayni yaabitte yaaba mari woo yaabittet faxaanam dirab baxcisak naqboytat Mooraal haanam kinniimih taagah ayyunti annah tan dirab yaabitte akkaqekal raaqaanam faxxintam yescesse.
Aaxigeh meqeemik, Federaal Doolat Tigraay Rakaakayal madqâ daga raaqiyya aracat haytuuy, umam-abeenit cokmi fooca maktuh beyak geytimta maaqattootil Tigraay Rakaakayak Aksuum Kee Shire edde anuk mango kaxxa magaalol lowsis gubat hayteh tanim Agatak Kalalí Qandeh Oyti Yascasse.

#ድል አድራጊው ሰራዊት በመቀሌ ከተማ!!!
የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች እና የመቀሌ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የጁንታውን ኃይል ድል አድርጎ መቀሌ ከተማ የገባው የሀገር መላከያ ሰራዊት ለንጹሃን ዜጎች ላደረገው ጥንቃቄ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
በስፍራው ለሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢ ደስታቸውን የገለጹት ነዋሪዎቹ፤ ሰራዊቱ ለወሰደው የሕግ ማስከበር እርምጃ ድጋችፋችው የገለጹ ሲሆን፤ በቀጣይም በሕግ የሚፈለጉ አካላት በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል::
#AFMMA, ህዳር 23/2013

"ኢትዮሳት' የአገሪቷ ብሮድካስተሮች በዓመት የሚያወጡትን 10 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በግማሽ ይቀንሳል" - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን
አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ታህሳስ 06/2013

'ኢትዮሳት' የአገሪቷ ብሮድካስተሮች በዓመት የሚያወጡትን 10 ሚሊዮን ዶላር ወጪ በግማሽ መቀነስ የሚያስችል መሆኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ።
ባለሥልጣኑ ብሮድካስተሮች በ'ኢትዮሳት' በኩል ሥርጭት እንዲያደርጉ ለማስቻል የተሰራውን ሥራ አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር መግለጫ ሰጥቷል።
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ እንዳሉት ለሰባት ወራት በተከናወነ ሥራ ኤስ.ኢ.ኤስ ከተባለ ሳተላይት አከራይ ኩባንያ ጋር የስምምነት ውል ተፈርሟል።
በተደረገው ስምምነት መሰረትም የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የ'ኢትዮሳት' ሳተላይት ተጠቃሚ ይሆናሉ ነው ያሉት።
ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት ገለጻ ይህ አሰራር የአገሪቷ የቴሌቪዥን ቻናሎች የተሻለ ተወዳዳሪ እንዲሆኑና የወጪ ጫናቸውንም መቀነስ ያስችላል።
የተመረጠው ሳተላይት አከራይ ድርጅትም በሁሉም የአገሪቷ አካባቢዎች ተደራሽ የሚሆንና ጥራቱም የተሻለ መሆኑ መረጋገጡን ገልጸው፤ ከብሔራዊ ደህንነት አንጻር፣ ለሰላምና የአገራዊ እሴቶች በተሻለ መልኩ የሚንጸባረቁባቸው ጣቢያዎች እንዲኖሩም ያስችላል ብለዋል።
እስካሁን 60 የአገር ውስጥና የውጪ አገር ጣቢያዎች ሳተላይቱ ላይ መግባታቸውን የጠቀሱት ዶክተር ጌታቸው፤የዲሽ ሳህን ለማስተካከልና አድራሻውን ለመሙላት 20 ሺህ ወጣቶች ይሳተፋሉ ብለዋል።
እስካሁንም በቴክኒክና ሙያ ተቋማት በኩል 10 ሺህ ወጣቶች መሰልጠናቸውን ገልጸው፤ የአገልግሎት ክፍያቸውም ከ250 እስከ 350 ብር መሆኑን ነው የገለጹት።
የኢትዮጵያ ብሮድካስተሮች ማህበር ተወካይ ዶክተር እንዳሻው ወልደሚካኤል በበኩላቸው፣ በየጊዜው እየጨመሩ ለመጡት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች መልካም እድል ነው ብለዋል።
ከዚህ በፊት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እጅግ ከሚፈተኑበት ችግር ውስጥም አንዱ የሳተላይት ኪራይ አገልግሎት ክፍያ መሆኑን ጠቅሰው፤ 'ኢትዮሳት' የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በዓመት ለሳተላይት ኪራይ የሚያወጡትን ክፍያ በግማሽ ይቀንስላቸዋል ነው ያሉት።
ይህ አሰራር የራሳቸው ኮሙዩኒኬሽንና ብሮድካስት ሳታላይት የሌላቸው አገሮች የሚጠቀሙበት መሆኑን ደግሞ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ ገልጸዋል።
ኢትዮሳት ከዚህ በፊት የሚያጋጠመውን የአገልግሎት ሽፋን ችግር መቀነስ የሚያስችል ከመሆኑም በላይ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት መስጠት ያስችላልም ነው ያሉት።
ኢትዮጵያ የራሷን የብሮድካስት ሳታላይት ስታመጥቅ ያለተጨማሪ ወጪ አገልግሎቱ ተደራሽ እንዲሆን እድል የሚፈጥር መሆኑንም ጠቅሰዋል።
ኤስ.ኢ.ኤስ የኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ መነን አገኙሁ በበኩላቸው ኢትዮሳት 'የኢትዮጵያን ወደ ኢትዮጵያ' ማለት መሆኑን ገልጸው፤ ኢትዮሳት በህንጻዎችም ሆነ በዛፎች በተሸፈኑ አካባቢዎች ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት ያስችላል ብለዋል።
የኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በአብዛኛው የ'ናይል ሳት' ና የ'አረብ ሳት' ሳተላይቶች ተጠቃሚዎች እንደነበሩ የኢዜአ ዘገባ ያመለክታል፡፡

#TPLF Qimmoh Yuysube Malciinik Tiyak teenaay, Tama missoynak lafa le umeena kinniimit kak yaaban Subcat Nega kee Kaalluk lowsis gubat heen buttah adoytit tah keeni.
#AFMMA, 01/05/2013
#Ethiopian News Agency
#AFMMA, 01/05/2013
#Ethiopian News Agency
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ትግራይ ቲቪ በዲሽቃ አስገድዶ ቃለመጠይቅ ያደረገው ግለሰብ.....‼
👉 አንድ ወረቀት ፅፈው ሰጡኝ ወረቀቱንም ካነበብከው በሰላም እንለቅሃለን ካላነበብከው ግን እንገልሃለን አሉኝ፤ ከምሞት ብዬ አነበብኩት፤
👉 የተሰጠኝ ፅሁፍ “ብልፅግና ፓርቲ ይጥፋ፤ ካቢኔና ሚሊሻን እያነቅን እናመጣዋለን” የሚሉና ሌሎችም አሉበት፤
👉 በወውቅቱ ተሰብስቦ የነበረው ህዝብም በመናኸሪያ ውስጥ የነበሩና እርዳታ ይሰጣችኋል በሚል የሰበሰቧቸው ነበሩ፤
👉 መጋዘን እየዘረፉ ይወስዱና ሲበቃቸው እኛንም ዝረፉ እያሉ ያስገድዱን ነበር፤ አልዘርፍም ያሉትን ገድለዋቸዋል፤

#Ityoppiya Baadak Maaqiddi Porograamak Abnisâ Borxih Adoyta Akkuk Doorinte
Samara-Qasa dirrik 07, 2014 (AFMMA)
Ityoppiya Baadak Maaqiddi Porograamak Abnisâ Borxih Adoyta Akkuk Doorinte
Tengele Qaalam Dowaalih Eglal Ityoppiyak Maytani Farmoytih Kutbeh Buxa Doorô Lakal Tatrusse Farmol 'Ityoppiya baadak nabah yan ayyuntiinô qokol abta missoynak Abnisâ Borxih adoyta tekkem' diggoyse.
Ityoppiyak Afâ Caagiidah Malaakak Maxca Yabbixi Kutbeh Buxa Tatrusse farmol 'Ityoopiya awak adoyta akkuk edde doorinte missoynah addal 'galli caddol taqabi addat tan baaxooxa yayse qokol geytuh isi dirkik awqelem' yiysixxige.
#Ethiopian Press Agency
#QafárTV