#በ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ ይደረጋል፣፣
ሰመራ- አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት፣ህዳር 20 ፣ 2013
በ2012 ዓ.ም ተመራቂ ለነበሩ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ጥሪ ይደረጋል፣፣
የተቋረጠዉን መደበኛ የገጽ-ለገጽ ትምህርትና ሥልጠናም ኮቪዲ-19ን በመከላከልን የሚከናወንበት ወቅት ላይ መደርሱንም የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና በላከው መግለጫ ÷ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለይም ዩኒቨርሲቲዎችን በየጊዜዉ የዘርና የኃይማኖት ግጭት የሚቀሰቀስባቸዉ፣ የተማሪዎቻችን ነፍስ የሚጠፋባቸዉ፣ ልዩ ልዩ ማህበራዊ ጉዳቶች የሚከሰትባቸዉ እና ነጻና ገለልተኛ መሆን የሚገባቸዉ ተቋሞች የፖሊቲካዊ ይዘት ያላቸዉ ጣልቃ ገቢነት የበዛባቸዉ እንዲሆኑና የዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነታቸዉ ላይ ጫና የበዛባቸዉ እንዲሆኑ መደረጉን አስታውሷል፡፡
እንዲሁም ሕገ-ወጡ የጁንታ ቡድን ባለፉት ዓመታት ዩኒቨርሲቲዎችን በጎጥ ከፋፍሎ፤ ህብረ-ብሔራዊነትና ብዝሃነት እንዳይጎለብት፣ ተማሪዎች እና መምህራን በአከባቢ፤ በዘርና በኃይማኖት እንዲታጠሩ፤ ከህብረት ይልቅ መከፋፈሉ እንዲሰፋ በማድረግ ለሁከትና ለግጭት ብሎም የሰዉ ነፍስ እንዲጠፋ ሰፊ ሥራ ሰርቷል ብሏል፡፡
የተማሪ ወላጆችም ከራሱ አከባቢ ዉጪ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ምደባ ሲካሄድ ስጋታቸዉን በተለያዩ መንገድ ሲገልጹ ቆይተዋል ብሏል ሚኒስቴሩ በመግለጫው፡፡
ይህ የሕገ-ወጡ ጁንታ ተልዕኮና ተግባራት ዳግም በዩኒቨርሲቲዎች ብሎም በአገራችን እንዳይከሰቱ ሕግ የማስከበር እርምጃ በጀግናዉ መከላከያ ሰራዊት እና በጸጥታ መዋቅሮች እንዲሁም በሕዝባችን ትብብር መወሰዱ ከልብ አስደስቶናል ያለው ሚኒስቴሩ ን ለዚህም እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል፡፡
ይህን ተከትሎም የተቋረጠዉን መደበኛ የገጽ-ለገጽ ትምህርትና ሥልጠና ኮቪዲ-19ን እየተከላከልን የምናከናወንበትና መንግሥት ለሚያቀርበዉ የሰብዓዊ ድጋፍ ጥሪ እንደጀመርነዉ ከልማት ሥራችን ጎን ለጎን አጠናክረን የምንቀጥልበት ወቅት ላይ ደርሰናል ብሏል ሚኒስቴሩ፡፡
በዚህም ቅድሚያ ተማራቂ ተማሪዎችን በመቀበል የተማዎችን ጥሪ ከህዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ እና ከአንድ ሳምንት በኋላ ደግሞ ሌሎች ቀሪ ተማሪዎች እንዲገቡ እንደሚደረግ ገልጿል፡፡
በመሆኑም ሚኒስቴሩ የ2013 ትምህርትና ሥልጠና ዘመን የተሳካ እንዲሆን የትምህርት መህበረሰቡ የተለመደዉን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡
#FBC
fb.me/AfarMassMediaAgency
t.me/AfarMassMediaAgency

Ityoppiyak Qaran Merrayti Samara Kee Laalibeela fanah Sooliseh Suge Gexay-gaca qimmissem tiysixxige.
Samara-Ciggilta Kudok 7/2013 (AFMMA)

Federaal Doolat Tigraay Rakaakayal Madqâ daga raaqiyya aracat haytuh biyak sugte maaqattah sabbatah Tigraay Rakaakayat Cuggaaneh raqta dariifal Qaran merraytih ayfaaf sooleh sugem tamixxige.
Takkay immay madqâ daga raaqiyyih taama arac xagteek lakal awakih uddur Qaran merraytih ayfaaf qagitak qimmiseh geytima.
Tonna leemiik Gonderiiy, Bahardaar kee Mekele fanah Qaran merraytih ayfaaf qagitak qimmisem tamixxige. Awakih uddur kaadu Samara Kee Laalibeela fanah gexay-gaca qusbaddah qimmiseh yanim Ityoppiyak Qaran Merraytih Eglah oyti yascasse.