#አዲስ አበባ
#የነነዌ_ጉባኤሰኞ :-
👉ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን(ስብከት)
ማክሰኞ:-
👉ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
ረቡዕ:-
👉ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
👉ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ምክረ አበው)
ከላይ በተዘረዘሩት መርሐ ግብራት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን እና ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ ስለሚገኙ የእግዚአብሔርን ቃል ከሊቃውንቱ አንደበት ትማሩ ዘንድ ተጋብዛችኋል !