Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
ሰላም ለእናንተ ይሁን የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምስክር ት/ቤት የፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ተከታታዮች፤ ከቀን ፲፩-፯-፳፲፯ ሐሙስ ጀምሮ "ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ -youtube " በሌሎች ሰዎች ስለተጠለፈ እኛ መግለጫ እስክንሰጥ ድረስ በሚዲያው የሚተላለፉ መልእክቶች ቢኖሩ የጉባኤ ቤቱ አለመሆናቸውን አውቃችሁ እንድትጠነቀቁ በጉባኤ ቤቱ ስም እንገልጻለን።
አምላከ ጉባኤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅ።
አምላከ ጉባኤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅ።
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
ሰላም ለእናንተ ይሁን የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምስክር ት/ቤት የፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ተከታታዮች፤ "ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ -youtube " በሌሎች ሰዎች ተጠልፎ የነበረ ቢሆንም በእግዚአብሔር ቸርነት በእመቤታችን ተራዳኢነት በቅዱስ ቂርቆስ አጋዥነት በአባቶቻችን ጸሎት በእናንተም ጸሎት እንዲሁም በወንድሞቻችን ረዳትነት ወደ ጉባኤ ቤታችን የተመለሰ መሆኑን ልንናሳውቃችሁ እንወዳለን።
አምላከ ጉባኤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅ።
https://youtube.com/@fewus_menfesawi_aba_gebrekidan?si=yoiBv0sUl7cZ6oXL
አምላከ ጉባኤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅ።
https://youtube.com/@fewus_menfesawi_aba_gebrekidan?si=yoiBv0sUl7cZ6oXL
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 ዳግመኛ በሥጋው ይመጣል || የዐቢይ ጾም ጉዞ ወደ መንግሥተ ሰማያት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት Aba Gebrekidan New
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma#፩ ሃይማኖት…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴ሂዶ አተረፈበት|| የማትረፍ ጉዞ ||የዐቢይ ጾም ጉዞ ክፍል 5 || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት Aba Gebrekidan New 2025
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma#፩ ሃይማኖት…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 ቀድሞ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መሄድ || የዐቢይ ጾም ጉዞ ክፍል 6 ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New 2025
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma#፩ ሃይማኖት…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 ሆሳዕና || ጌታቸው ይፈልጋቸዋል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket 2025
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma#፩ ሃይማኖት…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 NEW | ሕማማት || 7ቱ የመስቀሉ ቃላት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket 2025
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma#፩ ሃይማኖት…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 እንደተናገረ ተነሥቷል || መልካም የትንሣኤ በዓል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sibket 2025
🔴 መልካም የትንሣኤ በዓል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ከርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ቱ መጻሕፍት ምሥክር ጉባኤ ቤት
#Aba Gebrekidan New sibket 2025
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy…
#Aba Gebrekidan New sibket 2025
#ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 እንደ አባቶቼ አምናለሁ || እመቤታችን ቤዛዊተ ዓለም ናት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sbket 2025
በዚህ ስብከት ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛነት እንዲሁም ስለ ሃይማኖታችን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ እውቀቶችን ያገኙበታል በብዙም ያተርፉበታል
In this sermon, you will gain a lot of knowledge about the redemption of our Lady, the Holy Virgin Mary, as well as about our religion, Orthodox Tewahedo…
In this sermon, you will gain a lot of knowledge about the redemption of our Lady, the Holy Virgin Mary, as well as about our religion, Orthodox Tewahedo…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🛑 NEW || እግዚአብሔር ወደ መቅደሱ ይመጣል || ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket 2025
በዚህ ቪዲዮ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናትነት ንጽሕና እና ዘለዓለማዊ ድንግልና እንዲሁም ስለ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ይማሩበታል።
In this video, you will learn about the motherhood, purity, and perpetual virginity of our Lady, the Blessed Virgin Mary, as well as the divinity…
In this video, you will learn about the motherhood, purity, and perpetual virginity of our Lady, the Blessed Virgin Mary, as well as the divinity…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
🛑 ዛሬ ማታ በፈውስ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://vm.tiktok.com/ZMSda8Pyp/
https://vm.tiktok.com/ZMSda8Pyp/
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
YouTube
🔴 NEW || ርክበ ካህናት || ቅዱስ ሲኖዶስ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New sbket 2025
በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት እንዲሁም የሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ጳጳሳት በአመት 2 ጊዜ ለምን እንደሚሰበሰቡ እና ለህዝበ ክርስትያኑም ያለውን ጠቀሜታ በሰፊው ተገልጾበታል።
This video explains in detail why the bishops of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, as well as bishops of other churches…
This video explains in detail why the bishops of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, as well as bishops of other churches…
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ዘለዓለም ሥላሴ።
በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች፣ የጉባኤ ቤታችን ቤተሰቦች በሙሉ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን እንደምን ሰነበታችሁ? እኛ አምላከ አበው እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን።
የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት የምስክር ት/ቤት በእሳት እንደተቃጠለ በማኅበራዊ መገናኛ መረቦች እየተላለፈ እንደሆነ ብዙዎቻችሁ ተጨንቃችሁ ደውላችሁልናል።
በመሆኑም ከጉባኤ ቤቱ ሐሙስ ግንቦት ሰባት ቀን እሳት ከቤት ተነሥቶ ለደቀ መዛሙርቱ ተሠርቶ የነበረ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ጊዚያዊ መጠለያና የግማሾቹ ደቀ መዛሙርት ልብስና መጻሕፍቶቻቸው ተቃጥለዋል። ነገር ግን በሰማዕቱ በቅዱስ ቂርቆስና በእመቤታችን ጸሎት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጠብቆን ጉባኤ ቤታችንና መጻሕፍቶቻችን ደኅና ናቸው።
እኛም ደቀመዛሙርቱና ዋናው ጉባኤ ቤት፣ እንዲሁም ገዳማችን ደኅና ስለሆነ፣ ጊዜው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የተጀመረበት በመሆኑ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ተጨማሪ ርእሰ ጉዳይ ላለመጨመር ለሚዲያ ሳንገልጽ ቆይተናል።በመሆኑም አሁን ግን ስለወጣ ይህንን መግለጫ ለተጨነቃችሁ ወገኖቻችን ልንገልጽ ፍቅር ያገብረናል።
ለጉባኤ ቤቱ የሚያስፈልጉን ጉዳዮች ቢኖሩ እኛ በፈወስ መንፈሳዉ የጉባኤ ቤታችን ሚዲያ በምስል የምንገልጽ መሆናችንን እየገለጽን ፣ ለተጨነቃችሁልን፣ለጸለያችሁልን፣ላሰባችሁልን፣ለረዳችሁን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጆች ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ የጉባኤ አምላክ በምሕረቱ ያስብልን።
አምላከ ጉባኤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችንንና ሀገራችንን ይጠብቅ።

የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና እናቶች አንድነት ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምስክር ቤተ ጉባኤ
ግንቦት፳፫-፳፻፲፯ ዓም
ግንቦት፳፫-፳፻፲፯ ዓም
Forwarded from ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan
መንፈሳዊ የባሕር ላይ ጉዞ ወደ ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና እናቶች አንድነት ገዳም