የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.51K subscribers
171 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
🎉🎉🎉ታላቅ የምስራች🎉🎉🎉
የኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ጨምሮ እልፍ ሊቃውንትን ያፈሩት ታላቅ አባት መጽሐፋቸውን ዛሬ ያስመርቃሉ።
#በባሕርዳር እና አካባቢዋ ያላችሁ ምዕመናን እንድትገኙ
#መጽሐፉንም ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በመግዛት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።