የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ ከዛሬ ማለትም ከቀን 19/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ "#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ" ተብለው እንዲጠሩ እና የ፬ቱ ጉባኤያት ( የ#ብሉያት፣የ#ሐዲሳት፣የ#መነኮሳት፣የ#ሊቃውንት ) ምሥክር መምሕር ሆነው የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አባ ሚካኤል ፣ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ እና ብዙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት ይህንን የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸዋል።ሙሉ መርሐ ግብሩን #ጥራት_ባለው_ምስል#ዕንቈ_ሥላሴ_ቲዩብ እና #በሱላማጢስ_ቲዩብ ይጠብቁን።