የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ ከዛሬ ማለትም ከቀን 19/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ "#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ" ተብለው እንዲጠሩ እና የ፬ቱ ጉባኤያት ( የ#ብሉያት፣የ#ሐዲሳት፣የ#መነኮሳት፣የ#ሊቃውንት ) ምሥክር መምሕር ሆነው የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አባ ሚካኤል ፣ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ እና ብዙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት ይህንን የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸዋል።ሙሉ መርሐ ግብሩን #ጥራት_ባለው_ምስል#ዕንቈ_ሥላሴ_ቲዩብ እና #በሱላማጢስ_ቲዩብ ይጠብቁን።
Channel name was changed to «የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት»
Audio
ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
❇️ክፍል 62❇️

ክብርህን በማየት እጠግባለሁ
መዝ፲፮÷፲፭


በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

በዩቱብ👉
https://youtu.be/qkZJvz_QLdk

👉የቅዱስ ዮሐንስ በዓል ስብከት
https://youtu.be/vA-Xt-1rU8s


❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
|| የቅፍርናሆም ጉዞ || እጹብ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba…
<unknown>
የቅፍርናሆም ጉዞ

ቅፍርናሆም ምንማለትነው

ጌታ ወደቅፍርናሆም ከማን ጋር ሔደ

ቅዱስአብረሐም በስራ ነው የዳነው ወይስ በእምነት

መናፍቃን ለሚያነሱት የሰንፍና ጥቅስ ሙሉ መልስ አለው።

ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባገብረኪዳን ግርማ


በዩቱብለመከታተል👉
https://youtu.be/B2yjGrEi9Sk

https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro