የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
@AbaGebrekida
6.5K
subscribers
172
photos
7
videos
859
links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
Join
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.5K subscribers
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
#አዲስ
አበባ
#የነነዌ_ጉባኤ
ሰኞ :-
👉
ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን(ስብከት)
ማክሰኞ:-
👉
ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
ረቡዕ:-
👉
ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
👉
ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ምክረ አበው)
ከላይ በተዘረዘሩት መርሐ ግብራት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን እና ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ ስለሚገኙ የእግዚአብሔርን ቃል ከሊቃውንቱ አንደበት ትማሩ ዘንድ ተጋብዛችኋል !
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
#አዲስ
አበባ
ይህ የብዙዎች ህይወት የሚገነባ ሳምንታዊ ጉባዔ እንደቀጠለ ነው። እርሶም በጉባኤው ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመገኘት የታሪኩ አንድ አካል ይሁኑ!
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
#አዲስ_አበባ
የማይቀርበት ጉባኤ
በሰአቱ ተገኝታችሁ ወንጌል ተማሩ