✝መበሥር ✝ አብሣሪ✝ ተበሣሪ ✝
"እመቤታችን ማርያም ዘለዓለማዊት ድንግል፥ ነውር ነቀፋ የሌለባት ድንግል፥ ፍጽምተ ሃይማኖት የታመነች ድንግል፥ ትሕትናን የተመላችና ታዛዥ ድንግል ናት። የባሕርያችን መመኪያ የነገዳችን ክብር(the honor of our nature) ፥የሕይወታችን በርና የድኅነታችን ምንጭ ድኅነትን ያመጣችልን አንዲት ድንግል(the one who won salvation for us) ናት።
የመጀመሪያቱ ሴት ሔዋን የኃጢአትን በር ከፈተች ዳግሚት ሔዋን ግን የምሕረትና የጽድቅ መንገድ መራችን። ቀዳማዊቷ ምክረ ከይሲን ተከተለች። ደግሚት ሐዋን ግን የእባቡን መርዝ የሚሽረውን ጥልን አጥፍቶ መርዘኛውን እባብ ገድሎ ወደ ውጭ የጣለውን አመጣችልን። ብርሃንን አመጣች፥ ሊቀ ብርሃናቱንም ወለደችው። "the former introduced sin through the tree, the latter brings in grace through tree of the cross= ቀዳማዊቷ ሴት ኃጢአትን በእንጨት አመጣች። ዳግማዊቷ ሒዋን ድንግል ማርያም ግን ጸጋን ሞገስን ባለሟልነት በዕፀ መስቀሉ አመጣችልን"
ቅደስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ(on the Life of virgin Mary)
እንኩዋን ሽንገላ እባብ ተሽሮ ብሥራ መልአክ ለሰማንበት ፥ ሐዘነ ማርያም ተወግዶ ሙሐዘ ፍሥሐ የደስታ መፍሰሻ ወላዲተ አምላክ የዓለሙን ደስታ ለሰማችበት ግርማ ዲያብሎስ ተደምስሶ ጸሐያችን ክርስቶስ ለእኛ ይገለጥ ዘንድ ለመጣበት ለበዓለ መበሥር አብሣሪ ና ተበሣሪ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ።
ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን ያበሠራት መጋቢት ፳፱ ቀን ነው። ለምን ቢሉ ዓለም በዚህ ቀን መፈጠር እንደጀመረ በዚህ ቀንም እንደገና እኛን መፍጠር የጀመረባት ቀን ናትና። በመጀመሪያቱ እሑድ ዓለምን መፍጠር እንደ ጀመረ በአንዲቱ ድንግል ዓለምን እንደገና ይፈጥረው ዘንድ ጀመረ። "ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኩሉ ፍጥረት=የፍጥረት መጀመሪያ በአንቺ ታደሰ" እንዲል አባ ሕርያቆስ
መጋቢት ፳፱ ማለት ዓለም በድንግል
ማርያም ደስታውን የሰማበት እንደገና መፈጠር የተጀመረበት ነው። ሊቃውንቱ መቼም አምላካቸውን የመሰሉ ጠቢባን ናቸውና ትንቢተ ነቢያት ሲፈጸም መልአክ እመቤታችንን እንዳበሠራት ለእኛም የጾመ ነቢያቱ መጨረሻ ላይ ይህን የብሥራቱን በዓል ደግመን እንድናከብረው አደረጉ። በጾመ ነቢያት መጨረሻ ይህን በዓል ማክበራችን የትንቢተ ነቢያት ማረፊያ የአበው የቃል ኪዳን ምድር እመቤታችን ስለሆነች ነው። በጾመ ነቢያት የመጨረሻው ሳምንት ከታኅሣሥ ፳፪-፳፰ ይህን በዓል እናከብራለን። ይህን ቢቆጥሩት ሰባት ይሆናል።ሰባት ፍጹም ቁጥር ነው ይላል ቅዱስ ሳዊሮስ። የነቢያትን ጾም ጹመን ነገረ ብሥራቱን ተፈሥሒ ደስ ይበልሽ የመባሏን በዓል ማክበራችን የነቢያት የእንባቸው ፍሬ የሐዘናቸው መጽናናት የተጋድሏቸው ሽልማት መሆኗን ለማመልከት ነው። ለእኛም የጾማችን መሻጋሪያ
የክብራችን አክሊል ፍጹም ስጦታችን ናትና ሰባት ቀን እናከብራላታለን። ታኅሣሥ ሞገሥና ክብራችን በክርስቶስ ልደት አክሊልነት ይገለጣል።
እስከዚያ ሰባቱን ቀን የምናከብረው ግን የሦስት አካላትን ውለታ እያሰብን ነው። ደስታን የላከልንን እግዚአብሔርን፥ ደስታውን ይዞልን የመጣውን ብሩሕ ደመና ገብርኤልን፥ የደስታችን ማረፊያና መፍሰሻ የድንግል ማርያምን። ስለዚህ በዓሉ በዓለ መበሥር፥ በዓለ አብሣሪ በዓለ ተበሣሪ ተብሎ ይጠራል። እኛም ከቅዱስ ገብርኤል ጋር እንደተገኘን ከቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ጋር እንዲህ እያልን እናመሰግናት፦
አባቶቻችን ምሥጢርን መናገር ልማዳቸው ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ይንን ምሥጢር እንዲህ ሲል በተመስጦ ያመሰጥረዋል።"ተፈሥሒ ኦ ማርያም ምድር ቅድስት ዘበጸሐኪ እግዚአብሔር እንዘ ይጼዐን ዲበ ደመና ብሩሕ ወቦአ ውስቴትኪ=እግዚአብሔር በብሩሕ ደመና ሆኖ ወደ አንቺ የመጣ በአንቺም ያደረ ምድሮ ቅድስት እመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ" ሃይማኖተ አበው፷፰፥፴፯
እመቤታችን እጅግ ከምትወዳቸው ጸሎታት አንዱና ዋናው"ተፈሥሒ ፍሥሕት=ደስተኛይቱ ሆይ ደስ ይበልሽ" የሚለው ነው። የሰው ኀዘኑ ኃጢአት ነው። እርስዋ ግን ከዚህ ንጹሕ ናትና ደስተኛይቱ ሆይ አላት። መልአኩ ሲያበሥራት ጌታ ሲፀነስ መንፈስ ቅዱስ መጥቶ ያነጻት ሳይሆን ቀድሞውኑ በኃጢአት ያልተከዘች ንጽሕት፥በትንቢተ ነቢያት በድኅነተ ዓለም ተስፋ ያሸበረቀች ፍሥሕት ናትና ደስተኛይቱ ሆይ ብሎ ጀመረ። እግዚአብሔር ቸርነትና ጥበቃ በእርስዋ ትጋትና ትሕትና ተጠብቆ የነበረው ንጽሕናዋ እጥፍ ድርብ ለሆነው አምላክን ለመውለድ አብቅቷታልና "ደስ ይበልሽ"ብሎ የወደፊቱን አከለበት።
ሰው ሁሉ እመቤታችን ተፈሥሒ ደስ ይበልሽ ሲል እንዲህ ያስብ፦
♦የእመቤታችንንን ንጽሕናዋን
♦እግዚአብሔር ደስ ብለው ወደ እርሰዋ መጥቶ ደስብሏታልና የእግዚአብሔርን ደስታ
♦መላእክት አምላካቸውን በድንግል ሥጋ ተገለጦ ያዩት ደስ ብሏቸዋልና የመላእክትን ደስታ
♦ነቢያት ከድንግል ይጸነሳል ብለው ተስፋ አድርገው ይህ በእመቤታችን ተፈጽሞ ደስ ብሏቸዋልና የነቢያትን ደስታ
♦አዳምና ልጆቹ የሞትን ሞትን ትሞታላችሁ ተብለው ተከፍተው ሲኖሩ "እግዚአብሔር ምስሌኪ ስትባል አማኑኤልን ወልዳ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሊሆን ነው ብለው ደስ ብሎአቸዋልና ይህን ሁሉ እያሰቡ ሃይመኖት ማለት ይህ ነው።
አበው እንዳስተማሩን አንድ መነኩሴ ቅዱሳን መላእክት የብርሃን ጽጌረዳና የብርሃን መነሳንሥ ይዘው አገኛቸው። የት እየሄዳችሁ ነው ቢላቸው ዮሐንስ አፈ ወርቅ ተፈሥሒ ፍሥሕት የሚለውን ሲተረጉም ልንሰማ አሉት ብለው አስደምመውናል። ሃይማኖተ አበው ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ ትርጓሜ ተመልከት
ተፈሥሒ ፍሥሕት ሲባል ጌታን መላእክትን ነቢያትን ሐዋርያትን ቅዱሳንን ከአጋንንት በቀር ፍጥረት ሁሉ ደስ ይበላችሁ ማለትነው! እንዲህ ከሆነ ማለዳ ከኪዳን ሒደን ተአምረ ማርያም ሲነበብ እንዳንሰማ የሚያዘገየን ማን ይመስላችኋል? ደግሞ ማን ይሆናል!ቀድሞ እርሱ በሔዋን ጆሮ ያመጣውን ሐዘን በእዝነ ድንግል ቅዱስ ገብርኤል ባመጣው ተሽሮበታልና ለምን ተሻረብኝ የሚለው አርበኛው ዲያብሎስ ነው እንጅ።
አሁንም የተወደዳችሁ ልጆቿ ሁሉ የሐኬታችንን ማቅ አውልቀን እንጣልና መላእክት ወደ ሚገኙበት ጉባኤ እየፈጠን ተፈሥሒ ሲተረጎም እንስማ!
ብዙ ትካዜ በሰማንበት ጀሯችን በእውነተኛይቱ ሙሐዘ ፍስሐ በድንግል ማርያም ደስታን ለመስማት ያብቃን! አሜን!
አሁንም ከቅዱስ ገብርኤል ጋር"ተፈሥሒ ፍሥሒት ፍሥሕት =
ደ ሥ ተ ኛ ይ ቱ ሆ ይ ደ ስ ይ በ ል ሽ!
አባ ገብረ ኪዳን
መጋቢት ፳፱-፯ -፳፻፲፪ ዓም በድጋሜ ያደረሠን አምላክ ይመስገን!
🛑የዩቲዩብ ሊንክ 👉https://youtube.com/channel/UCUC5SLeTiPLbN8iA4E3bBgw
🛑የቴሌግራም ሊንክ 👉@AbaGebrekidangubaetezekro
🛑የዋትሳፕ ሊንክ 👉https://chat.whatsapp.com/G5sQlltWryQ2pPkU9RDeVt

WhatsApp.com
ዕንቈ ሥላሴ"
WhatsApp Group Invite
ሰላም ለሁላችን።ወንድሞችና እህቶች ከስልካችሁ 'የቴሌግራም' ተጠቃሚ የሆኑ ጓደኞቻችሁን በሙሉ ወደዚህ ግሩፕ ታስገቧቸው ዘንድ ትጠየቃላችሁ
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
✝✝✝የምንኖርበትን ሕይወት ከወንጌል አንጻር እየመረመሩ ከኑሮ ጋር አዋደውና ገምደው በግሩም ሁኔታ የሚያቀርቡልን አጥንትን የሚያለመልሙ ነፍስን የሚያድሱ ትምህርታቸውን መከታተል ልብን እንዴት ያረካል!
#የመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ ሕይወት ቀያሪ ትምህርቶቻቸውን በተለያዩ ዓለማት ለሚገኙ ምዕመናን ተደራሽ ለማድረግ የተለያዩ ማህበራዊ ደህረ ገጾች ተከፍተዋል።
#ማስፈንጠርያዎችን በመጠቀም ይከታተሉ ።
በተለያዩ ዓለማት ለሚገኙ ምዕመናን ተደራሽ ይሆን ዘንድ ለወንድሞች እና እህቶችም ያጋሩ::
🛑የዩቲዩብ ሊንክ /Youtube link
👉https://youtube.com/channel/UCUC5SLeTiPLbN8iA4E3bBgw
🛑የቴሌግራም ሊንክ/Telegrem channel 👉@AbaGebrekidangubaetezekro
🛑የዋትሳፕ ግሩፕ/Whatsapp group 👉https://chat.whatsapp.com/G5sQlltWryQ2pPkU9RDeVt
🛑የፌስቡክ ፔጅ /Facebook page
👉https://www.facebook.com/114812820265165/posts/266271485119297/?substory_index=0

Audio
✝️የምትበላውን ስጧት✝️
ክፍል 12(የመጨረሻ ክፍል)
👉ንጹሕ የሆነ ከቁርባኑ ይቀበል ምን ማለት ነው?
👉ለመስራት የሚበሉ
👉ለመብላት የሚበሉ
👉መብላት ለመስራት ነው መስራትም ለመብላት ነው
👉አለመስራት ድሃ ያደርጋል ብቻ ሳይሆን ያስኮንናል
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉
https://youtu.be/aNZ4g0teL4E
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ክፍል 12(የመጨረሻ ክፍል)
👉ንጹሕ የሆነ ከቁርባኑ ይቀበል ምን ማለት ነው?
👉ለመስራት የሚበሉ
👉ለመብላት የሚበሉ
👉መብላት ለመስራት ነው መስራትም ለመብላት ነው
👉አለመስራት ድሃ ያደርጋል ብቻ ሳይሆን ያስኮንናል
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉
https://youtu.be/aNZ4g0teL4E
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑ስለ ሐሰተኛ አጥማቂዎች እና ቅብዓ ቅዱስ ሻጮች ወቅታዊ ትምህርት
✝"እግዚአብሔር ግን በግልጥ ይመጣል" መዝ49÷3
👉 ስለሐሰተኞች አጥማቂዎችና ቅብዐ ቅዱስ ሻጮች
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/NWv3eSpM8o4
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
✝"እግዚአብሔር ግን በግልጥ ይመጣል" መዝ49÷3
👉 ስለሐሰተኞች አጥማቂዎችና ቅብዐ ቅዱስ ሻጮች
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/NWv3eSpM8o4
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ታላቁ የመጽሐፍ መ/ር (የኔታ ) ዳግማዊ ሙሴ ፊደል ቁጥር ነው ቁጥር ፊደል ነው በማለት "መጽሐፈ ምንኃር" የተሰኘ ለትውልድና ለሀገር የሚጠቅም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ የሚሸት ድንቅ መጽሐፍ አበርክተውልናል።
ይህ ልዩ የፊደል ቀመር መጽሐፍ ብዙ ምስጢር የያዘ ነው በተለይም ፊደላችን ምን ያህል ረቂቅ መሆኑን የሚያሳይ ነው ።
በግእዝ ቋንቋ በተለይም በፊደላት ቀመር ላይ የተመሠረተው "መጽሐፈ ምንኃር" (ኢትዮጵያና ምስጢረ ግእዝ) በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ በዝርዝር፦
ስለ ሙራደ ፊደል፣
ቀመረ ፊደል፣
ባሕርየ መካነ ፍጥረተ ፊደል፣
መካነ ሙፃአ ፊደልና
ትርጓሜ ፊደላትን ተጽፈዋል።
ይህ መጽሐፍ በ9 ክፍል የተከፈለ 248 ገጾችን የያዘ ነው

🛑ላለው ይጨመርለታል
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/uJhCTWTZtcM
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/uJhCTWTZtcM
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑ቅዱሳን ለምን ይታመማሉ? ለምንስ መከራ ይቀበላሉ ? ክፍል 1
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/H2YRUq_QyA4
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/H2YRUq_QyA4
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑"እለቄጥሩ" "የሚያንጸባርቅ ብር"
ሕዝ 1፥4
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/4JktJh-f6FU
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ሕዝ 1፥4
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/4JktJh-f6FU
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro