የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.42K subscribers
183 photos
7 videos
867 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
ሰላም ለሁላችን ይሁን ። ዓቢይ እግዚአብሔር ለጾመው ለዓቢይ ጾም እንኳን አደረሰን ። በዚህ ወቅት ከሌላው ጊዜ በበለጠ የስሜት ሕዋሳታችንን ለከንቱ ነገር እንዝጋ ፤ መዝሙረ ዳዊትን ለዕለቱ ከተመደበው በተጨማሪ አብዝተን እንዘምር ፤ አራቱን ወንጌል መላልሰን እንመልከት ።

✝️ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ሰላም ለሁላችን። እንኳን አደረሳችሁ ።
🔴 ለአገልግሎት የሚተጉ ወንድም እኅቶቻችንን ማስገባቱን አንዘንጋ። እንፍጠን።
"አመፃን የምትወድ አምላክ አይደለህም" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት ክፍል 27 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ…
<<"ዐመጻን የምትወድ አምላክ አይደለህም::">>

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ::

የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት::


👉 ክፍል 27

👉በዩቱብ ለምትከታተሉ
https://youtu.be/QQhVLrV-gF4

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
🛑"ገንዘብ" ለነፍስም ለስጋም የሚጠቅም እጅግ ድንቅ እና ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ…
"ገንዘብ"

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

👉በዩቱብ ለምትከታተሉ
https://youtu.be/Xh_FEwxJEPo

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
"መናዘዝ ለቄስ ወይስ ለኢየሱስ" ንስሐ ክፍል 9 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba…
👉ሰለ መቁጠሪያእና ቅባቅዱስ የተነገረውን ልብ በሉና ስሙ❗️

ኃጢአታችንን ለማን እንናዘዝ

ትምህርተ ንሰሃ ክፍል ፱(9)


መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን

በዩቱብ ለምትከታተሉ👉
https://youtu.be/TGykvMwSi40


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
"እኔ ግን በምህረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ትርጓሜ ክፍል 28 በመጋቤ ብሉይ…
👉ሰለ ሊቁ አባታችን አለቃ አያሌው ውግዘት የተነገረውን እንስማ ከምንወዛገብ!

<<"እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደቤትህ እገባለሁ::">>

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ::

የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት::


👉 ክፍል 28

👉በዩቱብ ለምትከታተሉ
https://youtu.be/DXqeBaOPxGI

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
ቅዱስ እግዚአብሔር

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን

በዩቱብ ለምትከታተሉ👉https://youtu.be/OhpMg9REPkA


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
🛑ቅዱስ ሲኖዶስ ሁልጊዜ ትክክል ነውን ? 🛑ስለ አለቃ አያሌው ውግዘት ! 🛑ምክረ አበው በታላላቅ…
<<"ቅዱስ ሲኖዶስ ሁል ጊዜ ትክክል ነው">>
ስለ ሊቁ አባት አለቃ አያሌው ውግዘት በተመለከተ

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ


👉በዩቱብ ለምትከታተሉ
https://youtu.be/_i7doP3oc1w
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro