የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.42K subscribers
183 photos
7 videos
868 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
Audio
ሰባት ሴት ለአንድ ወንድ


https://youtu.be/Cp9pIBP-wrE
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
በባህርዳር እና አካባቢዋ ለምትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ :- ዛሬ እና ነገ ማለትም በቀን (13-14)/06/2013 ዓ.ም ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ጉባኤ ስለተዘጋጀ የእግዚአብሔርን ቃል ትመገቡ ዘንድ ተጋብዘዋል።
ተጋባዥ መምህራን :-
👉መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
👉ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልዓክ
👉መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ
እንዲሁም በተጋባዥ ዘማሪያን ዝማሬ ይቀርባል ።
#አዲስ አበባ #የነነዌ_ጉባኤ
ሰኞ :-
👉ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን(ስብከት)
ማክሰኞ:-
👉ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
ረቡዕ:-
👉ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
👉ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ምክረ አበው)
ከላይ በተዘረዘሩት መርሐ ግብራት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን እና ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ ስለሚገኙ የእግዚአብሔርን ቃል ከሊቃውንቱ አንደበት ትማሩ ዘንድ ተጋብዛችኋል !
Audio
እግዚአብሔርን እሺ በሉት

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
(የካቲት14-2013

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
"ድንግልናችንን አጥተን ንስሐ ስንገባ ክብራችን ከደናግላን ጋር ይሆናል::"
👉 ትምህርተ ንሰሐ
ክፍል፰(8)
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🕯''የቃል ኪዳኗን ታቦት ትቶ ከነዓን መግባት እንደማይቻል፤ የድንግል ማርያምን ረድኤትና አማላጅነት መሐል ላይ ሳያስቀምጡ ገነት መንግስተ ሰማያት መግባት አይቻልምና.....''🕯


መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
እናታችን ማርያም ሆይ!

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
(የካቲት16-2013)

በዮቱብ ለምትከታተሉ👉https://youtu.be/zE4DlC3lnWA

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
ሰናፔ



መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro