የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.41K subscribers
183 photos
7 videos
868 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
#አዲስ አበባ #የነነዌ_ጉባኤ
ሰኞ :-
👉ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን(ስብከት)
ማክሰኞ:-
👉ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
ረቡዕ:-
👉ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን (ስብከት)
👉ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ምክረ አበው)
ከላይ በተዘረዘሩት መርሐ ግብራት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን እና ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ ስለሚገኙ የእግዚአብሔርን ቃል ከሊቃውንቱ አንደበት ትማሩ ዘንድ ተጋብዛችኋል !
Audio
እግዚአብሔርን እሺ በሉት

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
(የካቲት14-2013

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
"ድንግልናችንን አጥተን ንስሐ ስንገባ ክብራችን ከደናግላን ጋር ይሆናል::"
👉 ትምህርተ ንሰሐ
ክፍል፰(8)
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🕯''የቃል ኪዳኗን ታቦት ትቶ ከነዓን መግባት እንደማይቻል፤ የድንግል ማርያምን ረድኤትና አማላጅነት መሐል ላይ ሳያስቀምጡ ገነት መንግስተ ሰማያት መግባት አይቻልምና.....''🕯


መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
እናታችን ማርያም ሆይ!

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
(የካቲት16-2013)

በዮቱብ ለምትከታተሉ👉https://youtu.be/zE4DlC3lnWA

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
ሰናፔ



መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ሰላም ለሁላችን ይሁን ። ዓቢይ እግዚአብሔር ለጾመው ለዓቢይ ጾም እንኳን አደረሰን ። በዚህ ወቅት ከሌላው ጊዜ በበለጠ የስሜት ሕዋሳታችንን ለከንቱ ነገር እንዝጋ ፤ መዝሙረ ዳዊትን ለዕለቱ ከተመደበው በተጨማሪ አብዝተን እንዘምር ፤ አራቱን ወንጌል መላልሰን እንመልከት ።

✝️ከመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ሰላም ለሁላችን። እንኳን አደረሳችሁ ።
🔴 ለአገልግሎት የሚተጉ ወንድም እኅቶቻችንን ማስገባቱን አንዘንጋ። እንፍጠን።