የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.4K subscribers
183 photos
7 videos
869 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
ሁላችሁም የቻናላችን እና የግሩፕ አባላት ሌሎች ሰዎችን በማስገባት የእግዚአብሔርን ቃል ታዳርሱ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ለጓደኞቻችሁ share አድርጉ ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFLc4S9Wpf2oI1Ji8A
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket pinned «ሁላችሁም የቻናላችን እና የግሩፕ አባላት ሌሎች ሰዎችን በማስገባት የእግዚአብሔርን ቃል ታዳርሱ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ለጓደኞቻችሁ share አድርጉ ። https://t.me/joinchat/AAAAAFLc4S9Wpf2oI1Ji8A»
Forwarded from መሠረተ አሚን - Meserete Amin
"የትዕግስት ጽዋ"
የጦሩን አንደበት የእሳቱን ወላፈን
የመጋዙን ስለት የመንኮራኩሩን
እንዲያ ፋት እንዳልከው ፍጹም በመታመን፡
እኛም እንድንወደው አንተን ተከትለን
የትዕግስትን ጽዋ ለእኛም አቀብለን።

ባለቤቱ እንዳለ ይች ጽዋ ትለፍ
ብርሐኑን ገልጦ ጨለማን ለመግፈፍ
የተጋድሎን ማዕድ ከእርሱ ለመሳተፍ
ፍጹም ደስ እንዳለህ ብዙ ስትገረፍ
ጊዮርጊስ አስታጥቀኝ አብሬህ ልሰለፍ

በብረት ሊፈጩሕ ሊወጉህ በካራ
ወደ እሳት ሲወስዱሕ ደግሰው መከራ
እንደ ሸለሙት ሰው ሠርግ እንደተጠራ
ለምን ነው ደስ ያለህ እንኳን ልትፈራ
ስለምታይ ነዋ የሰማዩን ጌራ!

በጦር አልተወጋሁ ስለት አላገኘኝ
እሳት አልነደደ ሾተል አልጎሰመኝ
ኧረ እኔን ምኑ ነው የሚያነጫንጨኝ?
አክሊለ ሰማዕታት ትርጉሙ እንዲገባኝ
የሰማዩን ምስጢር ለእኔ ሹክ በለኝ።

የመበለቷን አምድ አንተ ስትጠጋው
ሥር እንደሰደደ እንዳለመለምከው
መሶቡን በኅብስት ቶሎ እንደ መላኸው
ደረቁን ሕይወቴን ለፍሬ ክብር አብቃው
ቀዝቃዛውን ልቤን ምውቅ ጽዋ ምላው።

ጽንዓ ሰማዕታትን ያድለን !በሰማዕትነት ዘመን ሰማዕት ከጠፋ የቤተክርስቲያን ሕመሟ ያን ጊዜ ነው።
"በረከትህ በህዝብህ ላይ ነው" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ትርጓሜ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን…
<unknown>
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

#የብሉይ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ

#የቅዱስ_ዳዊት_መዝሙር_ጥናት

" በረከትህ በሕዝብህ ላይነው::"

👉
#ክፍል_18

👉
https://youtu.be/kTlz2FbD1ig በዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉
https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ "ምድር ሰማይ ሆነ ሰማይም ምድር…
እጅግ ድንቅ ትምህርት
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ምድር ሰማይ ሆነ ሰማይም ምድር ሆነ"

👉https://youtu.be/_hQHNCSqFvQ
በዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro

👉<<የዩቱብ ቻናሉ ስም #ዕንቊ_ሰላሴ በሚል የተቀየረው በአባታችን ፈቃድነው::>>
💠💠💠💠ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች💠💠💠

ባለፈው የሆኑ ይሁኑ ያልሆኑ ሰዎች በእኔ ስምና ቁጥር እኔ ያላልኩትን መልእክት አስተላልፈው ነበር ። እንዴት እንደሠሩት ባለተንኮሎቹ ያውቁታል። የሆነው ሆኖ ሰውን ከመሰናክል ለመጠበቅ የመሰናክሉን ምክንያት ማጥፋት ይገባል፤ እኔም መሠረተ አሚንን ለትምህርት የከፈትኩት ቢሆንም ከዚህ ችግር ለመጠበቅ ቴሌግራምን መጠቀምን ትቻለሁ ።

በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ ሁላችሁም ይህንን "መሠረተ አሚን " የሚል የመሰባሰቢያ መንገድ ትታችሁ እንድትወጡ በእውነት ስም እየጠየቅሁ፤ ከአሁን ጀምሮ በቴሌግራም በእኔ ስም የሚጻፉ ጽሑፎች የእኔ አለመሆናቸውንና እኔ ቴሌግራም እንደማልጠቀምም ጭምር ለማስጠንቀቅ እወዳለሁ ።

"አሥግሩ ለነ ቆናጽለ እለ ያማስኑ አጸደ ወይንነ - ወይናችን እንዳያፈራ የሚያደርጉትን ጥቃቅን ቀበሮዎችን አጥምዳችሁ ያዙልን " ( መኃ ፪ ፥ ፲፭ )
አባ ገብረ ኪዳን ( ገብራ ወነባሪሃ ለኪዳነ ምሕረት)
ታኅሣሥ ፪ -፳፻፲፫ ዓም
እጅግ ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "
ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ቅዱስ መርቆሬዎስ(ፒሉፓዴር)

👉https://youtu.be/tgbOU3YLCfsበዩቱብ ዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

"ቅዱስ መርቆሬዎስ(ፒሉፓዴር)

👉https://youtu.be/tgbOU3YLCfsበዩቱብ ዩቱብ ለምትከታተሉ::

https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro