https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከላይ ባለው ሊንክ ያገኙታል ።
" ✝️ መስቀል ከሁሉም ነገር በላይ ነው ✝️ "
✝️ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከላይ ባለው ሊንክ ያገኙታል ።
" ✝️ መስቀል ከሁሉም ነገር በላይ ነው ✝️ "
✝️ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
YouTube
" መስቀል ከሁሉም ነገር በላይ ነው " ድንቅ ትምህርት በበመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
#subscribe_ያድርጉን ።
#share_ያድርጉ ።
#share_ያድርጉ ።
https://youtu.be/Esg4FfdFaKs
✝️ ምስጢረ ሥላሴ
✝️ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
✝️ https://youtu.be/Esg4FfdFaKs
የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቶችን ከታች ባለው ሊንክ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
#subscribe_and_share_GubaeTezekro
👉https://youtu.be/V7xmIwb9Aes

"ሁሉን ወራሽ ባደረገው ልጁ ተናገረን" ዕብ1፥2 /የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 8 /በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ✝️✝️ ምስጢረ ሥላሴ ✝️✝️
✝️ https://youtu.be/Esg4FfdFaKs
✝️ ምስጢረ ሥላሴ
✝️ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቶችን ከታች ባለው ሊንክ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
👉 https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
#subscribe_and_share_GubaeTezekro
✝️ ምስጢረ ሥላሴ
✝️ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቶችን ከታች ባለው ሊንክ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
👉 https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
#subscribe_and_share_GubaeTezekro
ሁላችሁም የቻናላችን እና የግሩፕ አባላት ሌሎች ሰዎችን በማስገባት የእግዚአብሔርን ቃል ታዳርሱ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
@AbaGebrekidangubaetezekro
@AbaGebrekidangubaetezekro
Forwarded from መሠረተ አሚን - Meserete Amin
"ብዙ ጊዜ ሰዎች ብልህ ነን እያሉ ይሳታታሉ።ነገር ግን ብልህ የሚባሉት ብዙ የተማሩና ብዙ ያነበቡ ብዙ የሚናገሩ አይደሉሞ።ይልቁንም ጠቢባን የሚባሉት ጥብብት መጥበቢት ብልህ ነፍስ ያላቸው፤የእግዚአብሔርና የሰይጣንን ለይተው ለእግዚአብሔር ሆነው የሚኖሩ ናቸው።ፍጹም ምልዐተ ኃጢአትንና ከጦር ይልቅ የሚወጉ የኃጢአት እሾሀቸውን የነቀሉ ናቸው ጠቢባን!ጠቢባንስ እግዚአብሔርን ያለጥርጥር በሙሉ ልብ የሚያምኑት፤አምነውም እንደ ፈቃዱ የተከተሉት፤በክንፈ ጸጋ ተመስጠው ከልብ በሚወጣ ውዳሴ ከእርሱ ጋር ተዋሕደው የሚኖሩ ናቸው።የነፍሳቸውን ረብሕ ጥቅም አውቀው ዕለት ዕለት ያንን የሚለማመዱ በእውነት ጠቢባን እነዚህ ናቸው።"
ታላቁ አበ መነኮሳት አባ እንጦንስ።
ታላቁ አበ መነኮሳት አባ እንጦንስ።
በምሳሌ ያስተምራቸው ነበር - ክፍል አንድ
Mahibere Kidusan
https://youtu.be/1d7mVxUbhYY በዩቱብ ለምትከታተሉ::
#በምሳሌ ያስተምራቸው ነበር::
✝ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆
ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን ።
#share_ያድርጉ ።
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro;

https://youtu.be/FazHjzw18Mo
"እግዚአብሔር እንዳይቆጣ ጥበብን አጽኗት" ከዚህ ዘመንመቅሰፍት ለመማምለጥ ይህንን ያዳምጡ !
የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 15 የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
👉subscribe us
👉share it
✝እስከ መጨረሻው በመከታተል ከጸሎቱም ይካፈሉ✝
👉ተጨማሪ የአባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቶች ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

"እግዚአብሔር እንዳይቆጣ ጥበብን አጽኗት" 👉 ከዚህ ዘመን መቅሰፍት ለማምለጥ ይህንን ያዳምጡ ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
"እግዚአብሔር እንዳይቆጣ ጥበብን አጽኗት" ከዚህ ዘመንመቅሰፍት ለመማምለጥ ይህንን ያዳምጡ !
የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 15 የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
👉 part 15
👉subscribe us
👉share it
❤❤❤እስከ መጨረሻው በመከታተል ከጸሎቱም ይካፈሉ❤❤❤
👉ተጨማሪ የአባ ገብረ ኪዳንን ትምህርቶች ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes…

Forwarded from መሠረተ አሚን - Meserete Amin (Aba G.kidan)
💠💠💠💠 "በእንተ ስዱዳን ናስተበቁዕ - ስለተሰደዱ ሰወች እንማልዳለን " መጽሐፈ ኪዳን 💠💠💠
በስደት ታሪክ ውስጥ ከፍጥረታት የመጀመሪያው ስደተኛ ዲያብሎስ ሲሆን ቀጥሎ ደግሞ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አዳምና ሔዋን ናቸው ።
ዲያብሎስ የተሰደደው አስቀድሞ ከትሕትና ስለተሰደደና በአምልኮተ እግዚአብሔር እርሱ መግባት ሲጀምር ነው ። ሌሎቹ መላእክት በትሕትና ጸንተው ፍጡራን ነን ሲሉ እርሱ ግን ከትሕትና ሀገር ወጣና ፈጣሪ ነኝ አለ ። ሌሎቹ መላእት በአምልኮተ እግዚአብሔር ምርኩዝ ሲጸኑ እርሱ አምላክ ነኝ በማለቱ አዳጠውና ወደቀ ላይጠገን ተሰበረ ፣ ላይመለስ ተሰደደ ።
ሀገር የሚፈርሰው ርስት በስደት የሚተካው ሕዝብ የሚተራመሰው ትሕትና በሌላቸውና አምልኮተ እግዚአብሔርን በሚገዳደሩ ፍጡራን ነው ። ዲያብሎ ከትሕትና ሲኮበልል የብርሃን ሀገሩን ኢዮርን አጥቶ ባደረው ጨለማ ተጠቅልሎ ወደ ትዕቢት መንደር ወደ ሲዖል ተሰደደ ። በተሰጠን ነገር ካልኖርንባት ወደምንጎዳበት እንሰደዳለን ።
ኢዮር የመላእክት ከተማ ናት ፤በሀገሪቱ ለመኖር ትሕትናን መሰላል ፥ ምስጋናን ምግብ ፥ ፈሪሃ እግዚአብሔርን ምርኩዝ ፥ ንጽሕናን ልብስ ፥ ትጋትን ግብር ፥ አንድነትን ኃይል ማድረግ ይገባ ነበር ። ሀገሪቱ መልካም ናት ሐሀገሪቱ የሚገባውን ያልያዙ ግን አይኖሩምና ዲያብሎስ እነዚህን በማጉደሉ ተሰደደ ።
ኢትዮጵያ መልካም ናት ። የእግዚአብሔር ሀገር እንደሆነች ሰው ቢክድ ጋራው ሸንተረሩ ፥ እንስሳት አራዊቱ ይመሰክራሉ ። ነገር ግን ለሀገሪቱ የሚገባቸውን ያልያዙ አይኖሩባትም ። ከኢትዮጵያ ትሕትና ከጎደለ ያን ጊዜ ስደትና ትርምስ ይበዛል ። አንድነት በመለያየት ከተተካ የርስት ሀገር መሆኗ ቀርቶ ገፊ የስደት ሀገር ትሆናለች ። ኢትዮጵያውያን ከእግዚአብሔር ፍቅር ከኮበለሉ ኢትዮጵያም መኖሪያቸው አትሆንም ። በኢትዮጵያ እግዚአብሔርን የመፍራት በትር ከጠፋ ኢትዮጵያ የቁጣና የአመጽ መንደር የደም መሬት ትሆናለች ።
አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን የተሰደዱት ገነት ሰልችታቸው አልነበረም ፤ ለገነት የሚገባቸውን ስላላጸኑ እንጅ ። እነርሱ የገነትን ሕግ ሲያፈርሱ ገነት የእነርሱ ሀገር የመሆኗ ውል ቀረና ተሰደዱ ። እነርሱ ለገነት አልሆናት ሲሉ ገነትም ሀገር አልሆናቸው አለች ። በገነት የነበረው ሕግ ፈሪሃ እግዚአብሔር ፣ ጾም ፣ ሕግን ማክበር ፤ ንጽሕና ትጋትና ጸሎት ፥ ትሕትናና መታዘዝ ነበሩ ። እነዚህ ሲጣሱ የገነት ርስትነት በስደት ተለወጠ ። የሰው ልጅም በሞት እንዲፈርስ ተፈረደበት ።
ለምድሩም ለሰማዩም ሕይወት መመሪያው ይኸው ነው ። አየህ ወዳጄ ሀገር አትሰለችም ። ግን አንተ ለሀገሪቱ ካልሆንካት ሀገሪቱ ለአንተ አትሆንህም ። የስደትና የሞት ምንጮች እግዚአብሔርምን መገዳደርና ሕጉን ማፍረስ ናቸው ። ያላመኑች ያመኑት በኃጢአት እግዚአብሔርን ሲያዝኑት ሞትና ስደት ይበዛሉ ። የሁከት መርዶ እንደ ጎርፍ ይጥለቀለቃል ።
ሰው ሰውነቱ ፈስሶ እንስሳ አውሬ ሰይጣን መሆን ሲጀምር ያን ጊዜ ሀገር ትፈርሳለች ፤ የሰው አካልም በሞት ይፈርሳል ። ዛሬ በሀገራችን ትሕትና ፈርሷል ፤ ሁሉም በኃይሉ ይዝታል ። በአላዋቂ ቤት ባለጌ ናኘበት እንዲሉ ሌሎች እንዲኖሩ ያደረጉ መልከኞቹ ኢትዮጵያውያን በአውሬወቹ እየተበሉ ነው ። ያመነም ያላመነም አንድ እስኪመስል ድረስ የሥርዓተ ቢስና የመደዴ መልክ አንሠራርቷል ።
እንደ እውነቱ ከሆነ ግን እኛ ከተመለስን ሀገሪቱ ወደ ክብሯ ትመለሳለች ። ሀገር ስለሰው ተፈጥራለች እንጅ ሰው ስለ ሀገር አልተፈጠረም ። ምድርን በመጠገን በማስዋብና በመውደድ የምር ጌታዋ ክቡር የሰው ልጅን ማፍረስ ሰይጣናዊ ድንቁርና ነው ። እግዚአብሔር በፈጠራት በባረካት ሀገሩ አምልኮ እየተከለከለበት ነው ። እግዚአብሔርንና እናቱን ከኢትዮጵያ ለማሰደድ ቀን ከሌሊት እንደ ሰይጣን የሚተጉ አሉ ። ግን ሄሮድስ ሞቶ ሕጻኑና እናቱ ወደ ናዝሬት በሰላም መመለሳቸው እንደማይቀር እርግጡን ለሄሮድሶች ንገሯቸው !
አባ ገብረ ኪዳን ( ነባሪሃ ለኪዳነ ምሕረት )
ጥቅምት ፲፮ - ፳፻፲፫ ዓም

👍1🙏1
እጅግ ድንቅ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን "አንድ ነገ
ገዳማትTube Gedamat Tube
👉በዩቱብ ለምትከታተሉ👉
https://youtu.be/9xxfFDxU7Qk
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
✝ #አንድ_ነገር_ብቻ_አውቃለሁ!!
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን ።
#share_ያድርጉ ።
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro

ሁላችሁም የቻናላችን እና የግሩፕ አባላት ሌሎች ሰዎችን በማስገባት የእግዚአብሔርን ቃል ታዳርሱ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
@AbaGebrekidangubaetezekro
@AbaGebrekidangubaetezekro
ዝክረ ቅዱሳን
ይህ የቴሌግራም ቻናል ከአምላካችን ከእግዚአብሔር እና ካከበራቸው ቅዱሳኑ ከቃል-ኪዳናቸው የምንካፈልበትና ዝክራቸውን የምናስብበት አገልግሎት ነው።
"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusan

Telegram

"ሁሉን በፈጠረበት በልጁ ተናገረን" ዕብ 1፥2 የሐዲስ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ ክፍል 9 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ…
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
#የሐዲስ_ኪዳን_ጉባኤ_ተዘክሮ
#የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ዕብራውያን ሰዎች_ ትርጓሜ
#ሁሉን በፈጠረበት በልጁ ተናገረን::
👉 #ክፍል፱(9)
✝ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
👉https://youtu.be/9k1c84rtE5Q በዩቱብ ለምትከታተሉ!
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን ።
#share_ያድርጉ ።
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
#የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ዕብራውያን ሰዎች_ ትርጓሜ
#ሁሉን በፈጠረበት በልጁ ተናገረን::
👉 #ክፍል፱(9)
✝ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን
👉https://youtu.be/9k1c84rtE5Q በዩቱብ ለምትከታተሉ!
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆
ይህ ቻናል ገዳማትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የተከፈተ ስለሆነ ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን ።
#share_ያድርጉ ።
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ሁላችሁም የቻናላችን እና የግሩፕ አባላት ሌሎች ሰዎችን በማስገባት እንዲሁም ይኼን የዩቲዩብ ቻናል 👇👇👇
👉https://youtu.be/3glOe_H4A_I
#Subscribe በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል ታዳርሱ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት ጉባኤ ተዘክሮ ዘጎንደር
የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ
https://t.me/abagebrekidangubaetezekro

❤1
#ሞትንም አንፈራም #ጦርነትንም አንፈራም #ረሐብንም አንፈራም #በእኔ እመኑ #በአባቴም እመኑ ብሎናልና !
#የክርስቲያን ሞት ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
https://youtu.be/mS7pzLoM-4c

" የክርስቲያን ሞት " በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን #Subscribe for more
❤1
" የክርስቲያን ሞት " በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን #Subscribe for more
ገዳማትTube Gedamat Tube
✝የክርስቲያን ሞት✝