አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ ከዛሬ ማለትም ከቀን 19/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ "#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ" ተብለው እንዲጠሩ እና የ፬ቱ ጉባኤያት ( የ#ብሉያት፣የ#ሐዲሳት፣የ#መነኮሳት፣የ#ሊቃውንት ) ምሥክር መምሕር ሆነው የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አባ ሚካኤል ፣ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ እና ብዙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት ይህንን የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸዋል።ሙሉ መርሐ ግብሩን #ጥራት_ባለው_ምስል በ #ዕንቈ_ሥላሴ_ቲዩብ እና #በሱላማጢስ_ቲዩብ ይጠብቁን።
#Subscribe እያደረጋችሁ ጠብቁን።
Channel name was changed to «የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት»
Audio
ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
❇️ክፍል 62❇️
✝ክብርህን በማየት እጠግባለሁ✝
መዝ፲፮÷፲፭
✝በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ✝
በዩቱብ👉https://youtu.be/qkZJvz_QLdk
👉የቅዱስ ዮሐንስ በዓል ስብከት https://youtu.be/vA-Xt-1rU8s
❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️
https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
❇️ክፍል 62❇️
✝ክብርህን በማየት እጠግባለሁ✝
መዝ፲፮÷፲፭
✝በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ✝
በዩቱብ👉https://youtu.be/qkZJvz_QLdk
👉የቅዱስ ዮሐንስ በዓል ስብከት https://youtu.be/vA-Xt-1rU8s
❇️የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።❇️
https://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro