ሰላም ሰላም ለሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እንኳን ለሰሙነ ሕማማት በሰላም አደረሳችሁ። ጾሙን የኀጢአት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ ያድርግልን። ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን እና 'ሰብስክራይብ' እና 'ሼር' በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ለሌሎችም በማድረስ ክርስቲያናዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ በትህትና እናስታውቃለን !
👉https://youtu.be/0SRBvNXBdjk
👉https://youtu.be/0SRBvNXBdjk
Watch ""ይኽች ጽዋ ከእኔ ትለፍ" ሐሙስ ማታ ..... በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን /Aba Gebrekidan new sbket 2021 #Subscribe" on YouTube
https://youtu.be/prsdSLM1ds8
https://youtu.be/prsdSLM1ds8
Audio
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን
"ይቺ ጽዋ ከእኔ ትለፍ::"
(ጥቅምት 27-2013)
👉https://youtu.be/prsdSLM1ds8
በዩቱብ ለምትከታተሉ::
https://youtu.be/V7xmIwb9Aes
👆ሁላችሁም "Youtube" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
#subscribe_ያድርጉን ።
#share_ያድርጉ ።
የጉባኤ ተዘክሮ የዩቱብ ሊንክ
👉https://youtu.be/DS-72Aa-020
#SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ
#SHARE በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro

✝️✝️✝️በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ✝️✝️✝️
ዛሬ #ሊቀ_ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ የከበረ ዐፅሙ ተቃጥሎ የተበተነበት (ውእየተ ዐፅሙ ወዝርወቱ) የሚታሰብበት ከበረ ዕለት ነው!
መ
"የትዕግስት ጽዋ"
የጦሩን አንደበት የእሳቱን ወላፈን
የመጋዙን ስለት የመንኮራኩሩን
እንዲያ ፋት እንዳልከው ፍጹም በመታመን፡
እኛም እንድንወደው አንተን ተከትለን
የትዕግስትን ጽዋ ለእኛም አቀብለን።
ባለቤቱ እንዳለ ይች ጽዋ ትለፍ
ብርሐኑን ገልጦ ጨለማን ለመግፈፍ
የተጋድሎን ማዕድ ከእርሱ ለመሳተፍ
ፍጹም ደስ እንዳለህ ብዙ ስትገረፍ
ጊዮርጊስ አስታጥቀኝ አብሬህ ልሰለፍ
በብረት ሊፈጩሕ ሊወጉህ በካራ
ወደ እሳት ሲወስዱሕ ደግሰው መከራ
እንደ ሸለሙት ሰው ሠርግ እንደተጠራ
ለምን ነው ደስ ያለህ እንኳን ልትፈራ
ስለምታይ ነዋ የሰማዩን ጌራ!
በጦር አልተወጋሁ ስለት አላገኘኝ
እሳት አልነደደ ሾተል አልጎሰመኝ
ኧረ እኔን ምኑ ነው የሚያነጫንጨኝ?
አክሊለ ሰማዕታት ትርጉሙ እንዲገባኝ
የሰማዩን ምስጢር ለእኔ ሹክ በለኝ።
የመበለቷን አምድ አንተ ስትጠጋው
ሥር እንደሰደደ እንዳለመለምከው
መሶቡን በኅብስት ቶሎ እንደ መላኸው
ደረቁን ሕይወቴን ለፍሬ ክብር አብቃው
ቀዝቃዛውን ልቤን ምውቅ ጽዋ ምላው።
ጽንዓ ሰማዕታትን ያድለን !በሰማዕትነት ዘመን ሰማዕት ከጠፋ የቤተክርስቲያን ሕመሟ ያን ጊዜ ነው።

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !
Audio
✝ዓይኖቹ እንደወይን ቀይ ጥርሶቹ እንደወተት ነጭ ናቸው✝
#Share / #subscribe / #Like
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/RXbo0YCNPyg
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
🛑የዩቲዩብ ሊንክ 👉https://youtube.com/channel/UCUC5SLeTiPLbN8iA4E3bBgw
🛑የቴሌግራም ሊንክ 👉@AbaGebrekidangubaetezekro
🛑የዋትሳፕ ሊንክ 👉https://chat.whatsapp.com/G5sQlltWryQ2pPkU9RDeVt

✝ዕለተ ዓርብ✝
#Share / #subscribe / #Like
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/zkZlNpycXjY

✝እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው።✝
#Share / #subscribe / #Like
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/WtuXh1e8irI

✝ሰሎሞን ለራሱ ዙፋን ሰራ✝
#Share / #subscribe / #Like
✝በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/V_JfuqsM7oM

✝ጾሙስ አበቃ.....?✝
በአባ ገብረ ኪዳን
ጾሙስ አበቃ የነፍስ ረሃባችን መቼ ያበቃ ይሆን? ነፍሳችን ሥጋውን ደሙን እስከመቼ ነው የምትጾመው? ጾሙስ ተደመደመ። የእኛ በደል መቼ ይሆን የሚቋጨው? ስግብግብነታችን መቼ ነው ዳር የሚደርሰው? በዚህ ጾም መጨረሻ የአብ አንድያ ልጁ ተወልዶ መለያየት ተወገደ ሰውና መላእክት አንድ ሆኑ፤ መቼ ይሆን ጎጠኝነታችን የሚጠፋው? መቼ ይሆን ሰማያዊ ዘመድ የምናበጀው። ጾም ተፈጽሟልና ለሥጋ ሥጋ ተገዛለት። ለዚህ ጾሞ ፋሲካ ለነፍስ ምን ቅመም ተቀመመላት? ምን ንብረት ተመደበላት? ምን ሙክት ተገዛላት? ምን ወይን ተጠመቀላት? ምን ልብስ ተሠራላት? ምን ድግሥ ተደገሠላት? እነማንን ድግሥ ጠራንላት? አጋንንትን ወይስ መላእክትን? ዛሬ ዛሬ የጾም መግቢያና መውጫ ይገርማል። የጾም መግቢያ ሥጋ ይበላል የጾም ፍጻሜ ሥጋ ይበላል። በሥጋ ጀምረን በሥጋ መጨረስን ተያይዘነዋል! ሥጋው በደል ሆኖ አይደለም መጀመሪያችን መፈጸሚያችን የሥጋ ብቻ መሆኑ ግን የነፍስ ያለህ ያሰኛል!
አንዳንድ ሰው የዘንድሮው በዓል ልዩ የሚያደርገው ዓመቱ ፳፻፲፩ መሆኑ ይመስለዋል። ልዩ የሚያደርገው ከአምናው በተለየ ነፍስ ያገኘችው ነገር ሲኖር ነው። ለሥጋ ተበድሮ ሳይቀር ይደገሳል። ቢያንስ ድኃ ቢያጣ ያለችውን አጥቦ ለብሶ ከጎረቤት ሥጋ እየሸተተው ይውላል። ነፍሳችንስ ቢያንስ የሚቆርቡትን እያየች የክርስቶስ መዐዛ ቢናፍቃትም ባይሆን ተናዝዘን ታጥበን ብንውል ምን አለ?
የጸሎት ረሀብ መቼ ነው የምንፈስከው? የንጽሕና ረሀብ መቼ ነው የምንገድፈው? መፈሰክ ማለት መሻገር ነው? ዝሙትን የተሻገርን ዕለት ያን ጊዜ ነበር ፋሲካ!
ሱባኤው ደረሠ ቀጠሮው ተፈጸመ ጌታ ተወለደ። የእኛ ቀጠሮ መቼ ነው የሚደርሰው? በዚህን ጊዜ...ን አደርጋለሁ ብቻ! ጸሎቱ ቀጠሮ ጾሙ ቀጠሮ ትጋቱ ቀጠሮ አሥራቱ ቀጠሮ ኑዛዜው ቀጠሮ መታረቁ ቀጠሮ ቁርባኑ ቀጠሮ ሁሉ ቀጠሮ!ማን አለ የእኛስ ቀጠሮ ቢደርስ ምን አለ ጽኑዕ ቀጠሯችን ሳይደርስ እኛ የቀጠርነውን ጽድቅ ብንጀምረው! ምን አለ የእኛም ሱባኤ አብቅቶ የእግዚአብሔርና የቅዱሳን ልጆች ሆነን በምግባር ብንወለድ!
የጾመ ነቢያት ፍጻሜ ጌታ ተወለደ። እኛም ከንስሐ ማኅፀን እንድንወለድ ይርዳን። ከጾሙ መጨረሻ ክርስቶስ ከእነርሱ በሥጋ መጣ። ከጾማችን ፍጻሜ ጌታ በሰውነቴችን እንዲያድር ንስሐ ብንገባ ይህ ነው የጾም ፍጻሜ። ጌታ ሲወለድ አሮጌው ዘመን አበቃ። ሐዲስ ሕይወት፡ተወጠነ። እኛም ኃጢአታችን በንስሐ አልቆ አዲስ ከዘንድሮው ልደት ጀምሮ አዲስ ሕይወት ለመኖር ያብቃን። ኃጢአታችን ይለቅልን!
ታህሳስ 2012ዓ.ም ተጻፈ
👉@AbaGebrekidangubaetezekro

"አቤቱ ጌታችን ስምህ በምድር ዅሉ እጅግ ተመሰገነ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት ክፍል #33 በመጋቤ…
✝ጉባኤ ተዘክሮ ዘብሉይ ኪዳን
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
👉ክፍል 33
✝""አቤቱ ጌታችን ሰምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ::""
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉
https://youtu.be/bLEFhookmz0
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
መዝሙረ ዳዊት ማብራሪያ
👉ክፍል 33
✝""አቤቱ ጌታችን ሰምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ::""
✝መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉
https://youtu.be/bLEFhookmz0
✝የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።✝
http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro