የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.42K subscribers
183 photos
7 videos
867 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
Audio
✝️የምትበላውን ስጧት✝️
ክፍል 12(የመጨረሻ ክፍል)

👉ንጹሕ የሆነ ከቁርባኑ ይቀበል ምን ማለት ነው?
👉ለመስራት የሚበሉ
👉ለመብላት የሚበሉ
👉መብላት ለመስራት ነው መስራትም ለመብላት ነው
👉አለመስራት ድሃ ያደርጋል ብቻ ሳይሆን ያስኮንናል

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ
ገብረኪዳን

በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉
https://youtu.be/aNZ4g0teL4E

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑ስለ ሐሰተኛ አጥማቂዎች እና ቅብዓ ቅዱስ ሻጮች ወቅታዊ ትምህርት
"እግዚአብሔር ግን በግልጥ ይመጣል" መዝ49÷3
👉 ስለሐሰተኞች አጥማቂዎችና ቅብዐ ቅዱስ ሻጮች


በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/NWv3eSpM8o4


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
ታላቁ የመጽሐፍ መ/ር (የኔታ ) ዳግማዊ ሙሴ ፊደል ቁጥር ነው ቁጥር ፊደል ነው በማለት "መጽሐፈ ምንኃር" የተሰኘ ለትውልድና ለሀገር የሚጠቅም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ የሚሸት ድንቅ መጽሐፍ አበርክተውልናል።
ይህ ልዩ የፊደል ቀመር መጽሐፍ ብዙ ምስጢር የያዘ ነው በተለይም ፊደላችን ምን ያህል ረቂቅ መሆኑን የሚያሳይ ነው ።
በግእዝ ቋንቋ በተለይም በፊደላት ቀመር ላይ የተመሠረተው "መጽሐፈ ምንኃር" (ኢትዮጵያና ምስጢረ ግእዝ) በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ በዝርዝር፦
ስለ ሙራደ ፊደል፣
ቀመረ ፊደል፣
ባሕርየ መካነ ፍጥረተ ፊደል፣
መካነ ሙፃአ ፊደልና
ትርጓሜ ፊደላትን ተጽፈዋል።
ይህ መጽሐፍ በ9 ክፍል የተከፈለ 248 ገጾችን የያዘ ነው
Audio
🛑ላለው ይጨመርለታል

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/uJhCTWTZtcM

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑ቅዱሳን ለምን ይታመማሉ? ለምንስ መከራ ይቀበላሉ ? ክፍል 1


በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/H2YRUq_QyA4


የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
🛑"እለቄጥሩ" "የሚያንጸባርቅ ብር"

ሕዝ 1፥4

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/4JktJh-f6FU

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
Audio
አቤቱ አምላኬ ባንተ ታምኛለሁና አትጣለኝ መዝ7÷1


በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የብሉይ ኪዳን ጉባኤ ተዘክሮ::

የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ጥናት::


👉 ክፍል 32

👉በዩቱብ ለምትከታተሉ https://youtu.be/ViEbJ1q2oCs

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

http://t.me/AbaGebrekidangubaetezekro
👍1
Audio
🛑"እግዚአብሔርን እሺ በሉት ጋኔንን እምቢ በሉት"

በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

በዩቱብ ለምትከታተሉ
👉https://youtu.be/5VcJ0cW2NZ8

የብሉያት እና የሐዲሳትን መጻሕፍት ከምንጩ ይማሩ።

🛑የዩቲዩብ ሊንክ 👉https://youtube.com/channel/UCUC5SLeTiPLbN8iA4E3bBgw
🛑የቴሌግራም ሊንክ 👉@AbaGebrekidangubaetezekro
🛑የዋትሳፕ ሊንክ 👉https://chat.whatsapp.com/G5sQlltWryQ2pPkU9RDeVt
✝️ሰላም ለሁላችን ። ደኅና ቆያችሁ ሁላችሁም ከስልካችሁ ላይ ያሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን Add እንድታደርጓቸው በትህትና ትጠየቃላችሁ።
🛑 ይህ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነው ።
ማሳሰቢያ ፦ ይህ ቻናል የሚተዳደረው በእርሳቸው ሳይሆን በመንፈስቅዱስ ልጆቻቸው ነው ።