የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
6.51K subscribers
172 photos
7 videos
858 links
የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች
Download Telegram
🎉🎉🎉ታላቅ የምስራች🎉🎉🎉
የኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ጨምሮ እልፍ ሊቃውንትን ያፈሩት ታላቅ አባት መጽሐፋቸውን ዛሬ ያስመርቃሉ።
#በባሕርዳር እና አካባቢዋ ያላችሁ ምዕመናን እንድትገኙ
#መጽሐፉንም ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በመግዛት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
 
🎉🎉🎉ታላቅ የምስራች🎉🎉🎉
የኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ጨምሮ እልፍ ሊቃውንትን ያፈሩት ታላቁ አባት መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ የኔታ  ሐረገወይን ሐዲስ የውዳሴ ማርያም ፣ ቅዳሴ ማርያም ፣ ኪዳን ፣ ትምህርተ ኅቡአት እና አቡነ ዘበሰማያት ትርጓሜን አንድ ላይ በማድረግ አሳትመውልናል።
#መጽሐፉንም ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በመግዛት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

👉መጽሐፉን ለማግኘት
+251920584297 መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ የኔታ ሐረገወይን ሐዲስ ወይም
+251912283815
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ሚካኤል