ዛሬ ከ1200 በላይ ተማሪዎች እና መምህራን አዲሰ ዙ ፓርክን እየበኙ ነው!!
ግንቦት 30/2016 ዓ.ም
አዲስ ዙ ፖርክን በርካታ ተማሪዎች ፣ወጣቶች ፣ህጻናት ፣ፊልም ስሪዎች ፣ታዋቂ ስዎች እና የውጭ ሃገር ዜጎች በተናጥልም ሆነ በቡድን ለመዝናናት ይመርጡታል።
በተለይ በከተማችን ውስጥ የሚገኙ በርካታ ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ስር ወደ ሚገኙ ፓርኮች በመምጣት ጥሩ ጊዜ እያሳልፉ ይመለሳሉ።
በኮርፓሬሽኑ ስር የሚገኙ ፓርኮች ለትምህርታዊ ጉብኝት፣ለመዝናኛነትም ሆነ ለልዩ ልዩ ዝግጅቶች ምቹ ከመሆናቸውም በላይ የአገልግሎት ክፍያቸው በጣም ዝቅተኛና ተመጣጣኝ መሆኑ በብዙ ት/ቤቶች ዘንድ ተመራጭ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ።
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ 7 በላይ ት/ቤቶች ማለትም ቸሬ አካዳሚ፣ቀኝ አዝማች አንዳርጌ ፣ሩፍኡል ሆሊሲቭር ፣ወልታኒ፣ሊትልስታር ፣ራክኤል እና ኢንግላንድ አካዳሚ ተማሪዎች እና መምህራን በአዱስ ዙ ፓርክ ትምህርታዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ፓርኩ ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለፊልም እና ሙዚቃ ቀረጻ፣ ለኢግዚቢሽን፣ለባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሉት ሲሆን በተለይ በግቢው ውስጥ ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች እና ጣፋጭ የህጻናት ምግቦች፣ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው በመራመድ ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ምቹ የመናፈሻ መንገድ/ወክ ወይ/፣እንደፍላጎትዎ ለተለያዩ ዝግጀቶች የሚያገለግሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ደሴቶች፣ዘመናዊ የአውቶብስ አቅርቦት፣ዘመናዊ አዳራሽ፣ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራዎች ይገኙበታል።
እናንተም በማንኛውም ጊዜ ወደ ፓርኮቻችን ኑ ደስ የሚል እና የማይረሳ ጊዜ አሳልፋችሁ ትመለሳላችሁ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ
ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ድረ ገፅ 🇪🇹
Addis Ababa City Public Recreation Areas Adm.Corporation Official Page 🇪🇹
ህጋዊ ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈይስል በአዲስ ዙ ፓርክ በebs TV ፓርኩ ለድምጽ ቀረጻ ፣ለፊለም ሰራ በጣም ምቹ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ-ዙ ፓርክ /በተለምዶ አጠራሩ ፒኮክ መናፈሻ /
በአዲስ አበባ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከሚተዳደሩ ፓርኮች አንዱ አዲስ ዙ ፖርክ ሲሆን በመሃል አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ውስጥ ይገኛል፡፡
ፓርኩ ከ1957 ዓ.ም ጀምሮ የመናፈሻ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ አለም አቀፍ ደረጃውን ወደ ጠበቀ ዙ ፓርክነት ለማሳደግ ‹‹አዲስ ዙ ፓርክ›› የሚለዉን ስያሜ እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡
በዙ ፓርኩ ወሰጥ የእንሳሳቶች ተፈጥሯዊ መኖሪያ ስፍራ እንዲመስል ተደርጎ በተገነባው አና ጥቁር አባይ በሚል ሰያሜ በሚጠራው ስነ-ምህዳር ውስጥ አናብስት፣የአፍሪካ ተኩላዎች፣ውድንቢዎች ፣ነብራማ ኤሌዎች፣ጦጣዎች እንዲሁም የተለያዩ አእዋፋት ይኖሩበታል።
ፓርኩ ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለፊልም እና ሙዚቃ ቀረጻ፣ ለኢግዚቢሽን እና ባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሉት ሲሆን በተለይ በግቢው ውስጥ ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች ፣ጣፋጭ የህጻናት ምግቦች፣ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው በመራመድ ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ምቹ የመናፈሻ መንገድ/ወክ ወይ/፣እንደፍላጎትዎ ለተለያዩ ዝግጀቶች የሚያገለግሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ደሴቶች፣ዘመናዊ የአውቶብስ አቅርቦት፣ዘመናዊ አዳራሽ፣ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራዎች ይገኙበታል፡፡
YOU GO PARK!

👍2
የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የኪነ-ጥበብ እና ኘሮሞሽን ሙያተኞች እና ሃላፊዎች ፓርኮችን ዙረው ተመለከቱ።
ሰኔ 11/2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በኮርፓሬሽኑ ስር ያሉ ፓርኮችን በስፋት የማስተዋወቁን ስራ በጋር ለመስራት ባደረጉት ስምምነት መሰረት ስራውን ለመጀመር የሚያስችል ሃሳብ ለማሰባሰብ የቴያትር ቤቶቹ የኪነጥበብ እና የፕሮሞሽን ሙያተኞች ፓርኮችን ዙረው ተመልክተዋል።
በአሁን ወቅት ኮርፓሬሽኑ 10 ፓርኮችን የሚያስተዳድር ሲሆን እነዚህን ፓርኮች ህዝቡ በሚገባ እንዲያውቃቸው እና እንዱጠቀምባቸው ለማድረግ የፕሮሞሽን እና የኮሙኒኬሽን ስራ በስፋት መስራት አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት ወደ ስራ እንደተገባ እና በስራውም የአዱስ አበባ ከተማ የቲያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ልምድ ያላቸው የኪነጥበብ ሙያተኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑበት ታውቋል።
በዛሬው የመጀመሪያ ምልከታ አዲስ ዙ ፓርክ ፣ብሄረ ጽጌ ፓርክ፣ ሃምሌ 19 እና እንጦጦ ፓርክ ላይ ትኩረት የተደረገ ሲሆን በምልከታው የተሳተፉ የድርጅቱ የኪነጥበብ ሙያተኞች በፓርኮቹ ውስጥ ባዩት ነገር መደነቃቸውን እና መደሰታቸውን እንዲሁም በቀጣይ ለሚሰሩት ፓርኮችን በጥበብ የማስተዋወቅ ስራ በቂ ግብአት ማግኘታቸውን ገልጸዋል።
የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችን እና ፓርኮችን በተገቢው መንገድ የማልማቱ ፣ተገቢ አገልግሎት እንዲሰጡ የማድረጉ እና የማስተዋወቁን ስራ በአዱስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው ሁሉን አቀፍ ልማት እና ገፅታ የመገንባት ስራ አንድ አካል በመሆኑ ኮርፓሬሽኑ የተለየ ትኩረት ሰጥቶት በስፋት እንደሚሰራበት አሳውቋል።
YOU GO PARK