አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
262 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
የአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ተማሪዎች ቅዳሜ በቀን 17/9/2016 ዓ.ም በእንጦጦ ፓርከ ተገኝተው ጉብኝት አና ቆይታ አደረጉ::

ተማሪዎቹ በቆይታቸው በጣም አንደተደሰቱ ገለፀው እንደዚህ ዓይነት ጉዞዎችን በፓርኮችና መዝናኛ ቦታዎች ማካሄድ ትውስታን ከማኖር ባሻገር መንፈስን ለማደስ ተማሪዎች አንዲቀራረቡ አንዲተዋወቁ እና አብሮነት አንዲጎለብት ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን ገልፀዋል::

የዩኒቨርሲቲው ተወካይም በጉዞው መደሠታቸውን ገልፀው ሌሎች በከተማው እና በአቅራቢያው የሚገኙ ዪኒቨርሲተዎች ተመሳሳይ ጉዞዎችን ቢያደርጉ ከፍተኛ ጠቀሜተ ያለው መሆኑን አሳውቀዋዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ዋና ሰራ አስኪያጅ ወ/ሮ ጸሐይ ኪባሞ ቀደሞ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ከነበሩት ከወ/ሮ ቆንጂት ደበላ ጋር የስራ ርክክብ አደረጉ።

የስራ ርክክቡ የተካሄደው የኮርፖሬሽኑ ምክትል ሃላፊዎች፣ዳይሬክተሮች እና የስራ መሪዎቸ በተገኙብት ሲሆኑ የእጽዋት እና የእንሰሳት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ እቶ ኦሮሚይስ ጫልችሳ የማረካከቡን ስነ-ስርዓት እሰፈጽመወታል።

ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ የአዲሰ እበባ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ዋን ስራ አስኪያጂ ሆነው በቆዩባቸው ጊዚያቶች በመንግስት እና በህዝብ የተስጣቸውን ሃላፊነት በትጋት አና በታማኝነት ሲውጡ ከቆዩ ብኋላ በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሹመው በመሄዳቸው ስራውን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሹመው ለመጡት ለወ/ሮ ጸሐይ ኪባሞ አስረክበዋል። መልካም የስራ ጊዜ አንዲሆንላችወም ልባዊ መኖታችወን ገልጸዋል።

ው/ሮ ጸሐይ ኪባሞ የየካ ክ/ከተማ ምከትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የስራ ከህሎት ጽ/ቤት ሃላፊ ሆነው ከተሾሙ ጀምሮ መንግስት እና ህዝብ የስጣቸውን ከፍተኛ ሃላፊነት በትጋት እና በብቃት ሲውጡ ቆይተው በቅርቡ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎቸ አስተዳደር ኮርፖሬሽን ዋና ሰራ አስኪያጅ ሆነው ተሾመው ወደ ተቋሙ በመምጣታቸው ስራውን ተርክብዋል።ዋና ሰራ አስኪያጀ ወ/ሮ ጸሐይ ከስራ ርከክቡ በኋላ ባደረጉት ንግግር ኮርፖሬሽኑን እንዲመሩ የተስጣቸውን ከፍተኛ ሃላፊነት በብቃት ለመውጣት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። አያይዘውም ለወ/ሮ ቆንጂት በሄዱበት መልካም ነገር አንዲገጥማቸው እና ጥሩ የሰራ ጊዜ አንዲሆንላችው መልካም ምኞታቸውን ገልጸውላቸዋል።
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ፀሐይ ኪባሞ እና የኢኮቱሪዝም ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ መዝገቡ ይስማው ከኮርፓሬሽኑ አመራር እና ሰራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ። በትውውቁ ኮርፓሬሽኑን ውጤታማ ለማድረግ በቀጣይነት በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ የጋራ ግንዛቤ እንዱያዝ አድርገዋል።
ዋና ስራ አስኬያጅ ወ/ሮ ጸሐይ በኮርፓሬሽኑ ስር የሚተዳደሩ ፓርኮችን ተዘዋውረው ከተመለከቱ በኃላ በቀጣይ ስራዎች ዙሪያ የትኩረት አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ድረ ገፅ 🇪🇹
Addis Ababa City Public Recreation Areas Adm.Corporation Official Page 🇪🇹
ለበለጠ መረጃ
ህጋዊ ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share

🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube