yeab electronics የአብ ኤሌክትሮኒክስ
15.3K subscribers
468 photos
114 videos
26 links
origina
Download Telegram
አልቋል ላልናቹ ደምበኞቻችን በድጋሚ ገብቷል
🚫በረሮ + አይጥ + ቢንቢ 🚫 ሚያስወግድ አዲስ ቴክኖሎጂ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

⚡️"አልትራ ሶኒክ ፔስት ሪፔለር"⚡️

ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በቤት ውስጥ የሚያስቸግርዎን አይጦች🐀 በረሮዎች🐞 እና ቢንቢዎችን ሶኬት🔌 ላይ በመሰካት ብቻ ካለምንም ኬሚካል🚫 ሰውን ማይረብሽ ድምፅ🔊 በማመንጨት የሚያባርር⚡️ ነው።

➡️በሳምንታት ውስጥ በዓይን የሚታይ ለውጥ የሚያሳይ💯

➡️በማንኛውም ሶኬት ሊሰካ የሚችል

በበረሮ ሊተላለፉ ከሚችሉ በሽታዎች (ታይፎይድ) ስጋት☹️
በቢንቢ ከተበላሸ ገላ 😩
በአይጥ ሊደርስ ከሚችል ውድመት😤
በ"አልትራ ሶኒክ ፔስት ሪፔለር"
ነፃ ይሁኑ

0912745225
0900766244


ዋጋ:- 650

#StayHomeStaySafe #PestFreeHome #CleanHome