yeab electronics የአብ ኤሌክትሮኒክስ
15.3K subscribers
468 photos
114 videos
26 links
origina
Download Telegram
ጁስ #ቡና #ቅመማቅመም መፍጫ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘውን አዲሱን የ Supermag 5በ1 ባለ ብዙ አገልግሎት የምግብ ማዘጋጃ ሞዴል #በ4499ብር ብቻ የግሎ ያድርጉ
🥑🍇🍊🍌🍍🥦🥬🥕🧄🧅🥩🥗🥭🥒☕️

👉 ጁስ መፍጫ ያለው
👉 ሽንኩርት እና ስጋ መፍጫ ያለው
👉 ቡና እና ቅመማ ቅመም (አብሽ፣ ተልባ፣ እርድ፣ ቀረፋ እና የመሳሰሉት) መፍጫ ያለው
👉 የፒዛና የኩኪስ ውህድ ማዘጋጃ በአንድ ላይ የያዘ
👉 በመጠን ጨምሮ እና አዳዲስ አገልግሎቶች አክሎ የቀረበ
👉 ለሆቴል፣ ለጁስ ቤቶች፣ ለሬስቶራንት እና ካፌዎች የሚመረጥ ለመኖርያ ቤትም የሚሆን
👉 የ1 አመት ዋስትና ያለው

(ለበአል ብቻ የሚቆይ #ታላቅ_ቅናሽ የተደረገበት) 💰
4499 ብር

👍 #የተሙዋላ_ጥገናና_መለዋወጫ የሚያገኙለት!

🛵 ይዘዙን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ከአንድ አመት ዋስትና ጋር እናመጣሎታለን።
ላይ ይደውሉ

☎️ 0912745225
☎️ 0900745225

ቪዲዬን ለማየት 👇👇👇
0912745225 0900766244 #ስጋ_እና_ሽንኩርት መፍጫ መግዛት አስበዋል? #ጁስ #ቡና #ቅመማቅመም  #ሱፍ መፍጫ እና #አትክልት ስላይስ ማድረግያስ ? እንግዲያውስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘውን Supermag 5በ1 ባለ ብዙ አገልግሎት የምግብ ማዘጋጃ #በ3499ብርብቻ የግሎ ያድርጉ!
🥑🍇🍊🍌🍍🥦🥬🥕🧄🧅🥗🥭☕️

✔️ ሽንኩርት እና ስጋ (ጨጓራ ጭምር) የሚፈጩበት

✔️ ጁስ ( በተጨማሪ ብርቱካን፣ ካሮት፣ ቀይስር እና ሌሎች ስር ያላቸው ፍራፍሬዎች) እንዲሁም #የሱፍ_ፍትፍት_ጭማቂ  የሚያዘጋጁበት

✔️ቡና እና ቅመማ ቅመም (አብሽ፣ ተልባ፣ እርድ፣ ቀረፋ እና የመሳሰሉት) የሚፈጩበት

✔️ ሰላጣና የጾም አትክልቶች (ድንች፣ ካሮት፣ ዝኩኒ እና የመሳሰሉት) ስላይስ የሚያደርጉበት

💰ዋጋ #3999_ብር_ብቻ 💰

✔️ Supermag Mag70 5በ1 የምግብ ማዘጋጃ የሞተር አቅሙ ከፍተኛ (#500_watt)፣ ሞተሩ ውስጥ #ውሃ_ቢገባ_የማይበላሽ ፣መፍጫዎቹ #ድንገት_ቢወድቁ_የማይሰበሩ_ጠንካራ እና ልዩ ናቸው።

⚠️ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ለመጠንቀቅ #ባለ3_ምላጭ እና የሞተር ሀይሉ #500_Watt መሆኑን ያረጋግጡ!

🛵#አዲስአበባ ለምትገኙ ደምበኞች ይዘዙን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ #ከ1አመት_ዋስትና_ሰርተፍኬት ጋር እናመጣሎታለን።

✔️ ለበለጠ መረጃ ወይም ለማዘዝ 0912745225 / 0900766244ላይ ይደውሉ

#ሱፐርማግ
በቤቶ ሊኖር የሚገባ

#supermag