yeab electronics የአብ ኤሌክትሮኒክስ
15.3K subscribers
468 photos
114 videos
26 links
origina
Download Telegram
Aluminum folding picnic table outdoor
ከአልሙኒየም ማቴሪያል የተሰራ
ተጣጥፎ በራሱ ባግ ይዘው መንቀሳቀስ የሚችሉት
ቱር ቢወጡ
ለጊቢ የሚሆን
የራሱ ጥላ ያለው
4ሰው በአንድ ጊዜ የሚያስቀምጥ
ትኩስ ነገር ቢቀመጥበት ሙቀት የሚቋቋም
ውሃ ቢፈስበት የማይዝግ
አሪፍ እቃ ከየአብ ኤሌክትሮኒክስ ለርሶ
ዋጋ 3800ብር
Free delivery
0912745225
0900766244
Saachi electric kettle
1.8 ሊትር የመያዝ አቅም ያለው
ኦሪጅናል ቦይለር
1500ብር
Free delivery
0912745225
0900766244
ጁስ #ቡና #ቅመማቅመም መፍጫ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘውን አዲሱን የ Supermag 5በ1 ባለ ብዙ አገልግሎት የምግብ ማዘጋጃ ሞዴል #በ4499ብር ብቻ የግሎ ያድርጉ
🥑🍇🍊🍌🍍🥦🥬🥕🧄🧅🥩🥗🥭🥒☕️

👉 ጁስ መፍጫ ያለው
👉 ሽንኩርት እና ስጋ መፍጫ ያለው
👉 ቡና እና ቅመማ ቅመም (አብሽ፣ ተልባ፣ እርድ፣ ቀረፋ እና የመሳሰሉት) መፍጫ ያለው
👉 የፒዛና የኩኪስ ውህድ ማዘጋጃ በአንድ ላይ የያዘ
👉 በመጠን ጨምሮ እና አዳዲስ አገልግሎቶች አክሎ የቀረበ
👉 ለሆቴል፣ ለጁስ ቤቶች፣ ለሬስቶራንት እና ካፌዎች የሚመረጥ ለመኖርያ ቤትም የሚሆን
👉 የ1 አመት ዋስትና ያለው

(ለበአል ብቻ የሚቆይ #ታላቅ_ቅናሽ የተደረገበት) 💰
4499 ብር

👍 #የተሙዋላ_ጥገናና_መለዋወጫ የሚያገኙለት!

🛵 ይዘዙን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ከአንድ አመት ዋስትና ጋር እናመጣሎታለን።
ላይ ይደውሉ

☎️ 0912745225
☎️ 0900745225

ቪዲዬን ለማየት 👇👇👇
ከውስጡ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ባልዲ ያለው ባለ ጠንካራ ፔዳል የቆሻሻ ማስቀመጫ። 1000 ብር
Free delivery
0912745225
0900766244
ቂጣ በቀላሉ ለመስራት አስበዋል? ግዜዎን ይቆጥቡ! ለ ፖን ኬክ፣ ለፈጢራ ፣ለጨጨብሳ እና ለሻዋርማ የሚሆን ምርጥ መላ ፈጥነዉ ይዉሰዱ በራሱ ሳይዝ ዝርግ ሳህን አብሮ ያለዉ
ዋጋ 1800ብር
Free deliver
እባክዎ አጭር ቪድዮ ነዉ ይመልከቱት
0912745225
0900766244
SAYONA 3 IN 1 JUICE EXTRACTOR BLENDER COFFE GRINDER and VEGETABIES CHOPPER MEAT MINCER
🥕ካሮት 🍍አናናስ 🍅ቲማቲም የመሳሰሉትን እየጨመቀ ቆሻሻውን ለብቻ እያጣራ ውሃውን እየጨመቀ ወደራሱ ጆክ የሚቀዳ
🥭ማንጎ 🥑አቦካዶ የመሳሰሉትን ስጋ መፍጨት የሚያስችል ኦሪጂናልና ዘመናዊ ዕቃ ይዘን መጥተናል።
የቡና የቅመም መፍጫ ያለው
እንዲሁም አነስ ያለ አትክልት እና ሽንኩርቶች መፍጫ ያለው ኦሪጅናል አስተማማኝ እቃ
4500
Free delivery
0912745225
0900766244
0912745225 0900766244 #ስጋ_እና_ሽንኩርት መፍጫ መግዛት አስበዋል? #ጁስ #ቡና #ቅመማቅመም  #ሱፍ መፍጫ እና #አትክልት ስላይስ ማድረግያስ ? እንግዲያውስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘውን Supermag 5በ1 ባለ ብዙ አገልግሎት የምግብ ማዘጋጃ #በ3499ብርብቻ የግሎ ያድርጉ!
🥑🍇🍊🍌🍍🥦🥬🥕🧄🧅🥗🥭☕️

✔️ ሽንኩርት እና ስጋ (ጨጓራ ጭምር) የሚፈጩበት

✔️ ጁስ ( በተጨማሪ ብርቱካን፣ ካሮት፣ ቀይስር እና ሌሎች ስር ያላቸው ፍራፍሬዎች) እንዲሁም #የሱፍ_ፍትፍት_ጭማቂ  የሚያዘጋጁበት

✔️ቡና እና ቅመማ ቅመም (አብሽ፣ ተልባ፣ እርድ፣ ቀረፋ እና የመሳሰሉት) የሚፈጩበት

✔️ ሰላጣና የጾም አትክልቶች (ድንች፣ ካሮት፣ ዝኩኒ እና የመሳሰሉት) ስላይስ የሚያደርጉበት

💰ዋጋ #3999_ብር_ብቻ 💰

✔️ Supermag Mag70 5በ1 የምግብ ማዘጋጃ የሞተር አቅሙ ከፍተኛ (#500_watt)፣ ሞተሩ ውስጥ #ውሃ_ቢገባ_የማይበላሽ ፣መፍጫዎቹ #ድንገት_ቢወድቁ_የማይሰበሩ_ጠንካራ እና ልዩ ናቸው።

⚠️ተመሳስለው ከተሰሩ ምርቶች ለመጠንቀቅ #ባለ3_ምላጭ እና የሞተር ሀይሉ #500_Watt መሆኑን ያረጋግጡ!

🛵#አዲስአበባ ለምትገኙ ደምበኞች ይዘዙን ያሉበት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ #ከ1አመት_ዋስትና_ሰርተፍኬት ጋር እናመጣሎታለን።

✔️ ለበለጠ መረጃ ወይም ለማዘዝ 0912745225 / 0900766244ላይ ይደውሉ

#ሱፐርማግ
በቤቶ ሊኖር የሚገባ

#supermag
ውብ ጎድጓዳ ወጥ ማቅረቢያ የሳባ ሳህን ከአንድ ጭልፋ 1700ብር
0912745225
0900766244
ኤሌክትሪክ ማጨሻ
1300ብር
Free delivery
0912745225
0900766244
ለውድ የየአብ ኤሌክትሮኒክስ ደንበኞቻችን መጪው አዲስ ዓመት 2014 ዓ.ም የሠላም የአንድነት እና የዕድገት እንዲሆንላችሁ፤ ልባዊ ምንኞታችን ነው።
ኦሪጅናሉ ሶናሺ የምግብ ማቀነባበሪያ
የህፃናት ምግብ ለመምታት
ሾርባ ለመምታት
ጁስ ለመፍጨት
የሀባብ ጁስ ለመስራት
በጎድጓዳ ሳህን በፈለጉት አርገው መፍጨት የሚችሉበት
ምርጥ ማሽን
1400ብር
Free delivery
0912745225
0900766244