Ye-buna (የቡና)
1.83K subscribers
113 photos
46 videos
2 files
95 links
የቡና ኮንተንት የሚሰሩ ሰዎች በስጦታ ፣በአባልነት እና በሽያጭ ገንዘብ የሚያገኙበት መድረክ ነው።
ለበለጠ መረጃ https://www.ye-buna.com ይጎብኙ።
Download Telegram
የቡና መስጠት ጉቦ አይደለም



ይህ ye-buna ( www.ye-buna.com ) የሚለው website ከዚ በፊት የምታቁትም የማታቁትም ካላቹ በውስጡ ስላሉት ነገሮች ልንገራቹ

#Tip

Tip ካፌ ላይ ብቻ አይደለም እዚ ( https://lnkd.in/eMYQRDHz ) website ላይም አለ! ለምታደንቁት ማበረታታት ለምፈልጉት ሰው አቦል, ቶና እና በረካ ቡና መጋበዝ ትችላላቹ

#Shop

physical እና Digital product አለኝ የት ልሽጠው ካላቹ አሁንም ye-buna አለላቹ በተለይ skill ላላቹ like designers templates በመስራት Digital product ላይ list በማረግ መሸጥ ትችላላቹ

አጫጭር ልብ ወለድ አለኝ ወይም እኔ ያወኩትን ሰዎች ቀድመው ቢያቁት ብላቹ ያሰባቹን በመፃፍ Books በሚለው ለሽያጭ list ማረግ ትችላላቹ

#Subscription

monthly እና yearly የምሰጠው service አለኝ ካላቹ አሁንም ye-buna አለው ይላቹኋል የ subscription plan በማስቀመጥ ሰዎች የእናንተን ወርሃዊ ወይም አመታዊ package እንዲጠቀሙ ማረግ ትችላላቹ 

#Freelancer

ይሄ ደሞ ባሳለፍነው ሳምንት የተጨመረ ሲሆን በጣም በጣም ገራሚ የሆነ ነገር ነው ያለው freelancer ከሆናቹ portfolio link በማረግ እና የምሰጡትን service እስከነ ዋጋው በማስቀመጥ ሰዎች ስራቹን እና ዋጋቹን አይተው እንዲያሰሩ የሚያመቻች ነው

ማሰራትም ለምፈልጉ እያንዳንዱን ሰው ዋጋ ስንት ነው ብላቹ ከመጠየቅ ye-buna website ላይ በመግባት freelance የምትለዋን በመጫን የእያንዳንዱን portfolio እና ዋጋ በማየት ማሰራት ትችላላቹ