የቡና መስጠት ጉቦ አይደለም ❌
ይህ ye-buna ( www.ye-buna.com ) የሚለው website ከዚ በፊት የምታቁትም የማታቁትም ካላቹ በውስጡ ስላሉት ነገሮች ልንገራቹ
#Tip
Tip ካፌ ላይ ብቻ አይደለም እዚ ( https://lnkd.in/eMYQRDHz ) website ላይም አለ! ለምታደንቁት ማበረታታት ለምፈልጉት ሰው አቦል, ቶና እና በረካ ቡና መጋበዝ ትችላላቹ
#Shop
physical እና Digital product አለኝ የት ልሽጠው ካላቹ አሁንም ye-buna አለላቹ በተለይ skill ላላቹ like designers templates በመስራት Digital product ላይ list በማረግ መሸጥ ትችላላቹ
አጫጭር ልብ ወለድ አለኝ ወይም እኔ ያወኩትን ሰዎች ቀድመው ቢያቁት ብላቹ ያሰባቹን በመፃፍ Books በሚለው ለሽያጭ list ማረግ ትችላላቹ
#Subscription
monthly እና yearly የምሰጠው service አለኝ ካላቹ አሁንም ye-buna አለው ይላቹኋል የ subscription plan በማስቀመጥ ሰዎች የእናንተን ወርሃዊ ወይም አመታዊ package እንዲጠቀሙ ማረግ ትችላላቹ
#Freelancer
ይሄ ደሞ ባሳለፍነው ሳምንት የተጨመረ ሲሆን በጣም በጣም ገራሚ የሆነ ነገር ነው ያለው freelancer ከሆናቹ portfolio link በማረግ እና የምሰጡትን service እስከነ ዋጋው በማስቀመጥ ሰዎች ስራቹን እና ዋጋቹን አይተው እንዲያሰሩ የሚያመቻች ነው
ማሰራትም ለምፈልጉ እያንዳንዱን ሰው ዋጋ ስንት ነው ብላቹ ከመጠየቅ ye-buna website ላይ በመግባት freelance የምትለዋን በመጫን የእያንዳንዱን portfolio እና ዋጋ በማየት ማሰራት ትችላላቹ